የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም፣ በሃቅ ማጣሪያ መንገዶች፣በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች እና ስነ-ምግባር ዙሪያ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየሰጠ የሚገኘውን ነፃ ስልጠና ወደ ክልሎች እያዳረሰ ይገኛል። አሁንም 5ኛውን ዙር በጅማ ከተማ በቅርብ ቀን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በመሆኑም በቀጣይ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎችን በንቃት እንዲከታተሉ እና እንዲመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
*በመገናኛ ብዙኃን ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ትዊተር
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@ethiopianmediaaut?_t=8qZ0zzXZlNW&_r=1