📍Back in town
🔻 አርሰናል 🆚 ኖቲንግሀም ፎረስት
⌚️ምሽት 12:00
😎 የመሀል ዳኛ :- ሲሞን ሁፐር
🏟️ ኤምሬትስ
ተወዳጁ ሊግ ከአንድ ሳምንት የሀገራት ጨዋታ በኋላ ዛሬ ይመለሳስል ፤ ክለባችን እንዲቀናው ከልባችን እንመኛለን !🙏
pre-match analysis
✓ የጉዳት ዜና
✓ እውነታዎች
✓ የአሰልጣኞች አስተያየት
✓ ግምታዊ አሰላለፍ
✓ ያለፉ ውጤቶች
✓ የውጤት ግምቶች
• የጉዳት ዜና
አርሰናል
- ቤን ዋይት ጉልበቱ አካባቢ የሚያስቸግረውን ጉዳት ለመቅረፍ ሰርጀሪ በማድረጉ ለትንሽ ጊዜያት ከሜዳ እንደሚርቅ የተገለፀ ሲሆን የሀገራት ጨዋታ ላይ ጉዳት ያስተናገደው ሊያንድሮ ትሮሳርድ ደሞ ጤነኛ እንደሚሆን አርቴታ ተናግሯል ።
- ከሀገራት ጨዋታዎች ከጉዳት ለማገገም የቀሩት ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ቡካዮ ሳካ እና ዴክላን ራይስ ወደ ሙሉ ልምምድ የተመለሱ ሲሆን ሪካርዶ ካላፊዮሪም ከቡድኑ ጋር ዛሬ እንደሚካተት ሚኬል አርቴታ ገልጿል ።
- ታካሂሮ ቶሚያሱና ኬራን ቴርኒ በጉዳት ምክንያት ከጨዋታው ውጪ ናቸው ።
ኖቲንግሀም ፎረስት
- በኖቲንግሀም በኩል ዳኒሎ እና ሳናግሬ ከዛሬ ጨዋታ ውጪ እንደሚሆኑ ይጠበቃል ።
እውነታዎች[opta]
✓ አርሰናል ባለፉት 14 የቅዳሜ ከሰአት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች (11 እና 12 ሰአት) ላይ ሽንፈት አልገጠመውም ።
✓ ታይዎ አዎኒ ከአርሰናል ጋ ባደረጋቸው ያለፉት 3 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በ3ቱም ጎል አስቆጥሯል ።
✓ አርሰናል ፎረስቶችን በገጠሙባቸው ያለፉት 7 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 6 ቱን ማሸነፍ ችለዋል ።
✓ ካይ ሀቨርዝ በዚ ሲዝን ያስቆጠራቸው ሁሉም የፕሪሚየር ሊግ ግቦች በኤምሬትስ የተቆጠሩ ናቸው ።
• የአሰልጣኞች አስተያየት
ሚኬል አርቴታ
🗣"ፎረስቶች በዚህ ሲዝን በጣም ጥሩና ወጥ አቋም ላይ ናቸው ፤ ከምርጥ ተጋጣሚዎች ጋ ራሱ ሚያሳዩት ብቃት ልዩ ነው ለዚ ስራ ትልቁን ድርሻ ሚወስደው ኑኖ ስፕሪንቶ ሳንቶ ነው ።"
• ግምታዊ አሰላለፍ
- አርሰናል
• ራያ ፣ ቲምበር ፣ ሳሊባ ፣ ማጋሌሽ ፣ ካላፊዮሪ ፣ ፓርቴ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ሳካ ፣ ሀቨርዝ ፣ ማርቲኔሊ
በ 4-3-3
- ኖቲንግሀም
• ሴልስ ፣ ኤና ፣ ሚሊንኮቪች ፣ ሙሪሎ ፣ ሞሬኖ ፣ ዬትስ ፣ ዋርድ ፕራውስ ፣ ዶሚንጉዌዝ ፣ ጊብስ ዋይት ፣ ሆድሰን ኦዶይ ፣ ክሪስ ውድ
በ 4-2-3-1
• ያለፉ ውጤቶች[በሊጉ ]
አርሰናል :- አቻ፣ተሸነፈ፣አቻ፣ተሸነፈ፣አሸነፈ
ኖቲንግሀም :-ተሸነፈ፣አሸነፈ፣አሸነፈ፣አሸነፈ፣አቻ
• የውጤት ግምቶች
✓ ጆንስ ኖውስ :-አርሰናል 1-0 ፎረስት
✓ ክሪስ ሱተን :- አርሰናል 2-0 ፎረስት
✍️ @Ermi_gunner
🔴⚪️ #COYG
SHARE @ETHIO_ARSENAL