ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ለመብላት የሚደረገው ፉክክር ተጠናክሮ ቀጥሏል በትንሹ ሲሪየስ የሚሆን ቡድን ሻምፒዬን የሚሆን ይመስለኛል
በተወሰኑ የዝውውር ስህተቶችና ተደጋጋሚ የወሳኝ ተጫዋች ጉዳቶች ታሪካዊ እድሉን መጠቀም ያልቻለው የመድፉ ሰራዊት ዛሬ አመሻሹ ላይ በሰሜን ለንደን ደርቢ በኢምሬት በማሸነፍ ግዴታ ውስጥ ሆኖ ጎረቤት ስፐርስን ይጋብዛል ማሸነፍ ከቻለም ከሊቬ ጋ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 4 ያጠባል ሊቬ ቀሪ ጨዋታ እንዳለው ታሳቢ ተደርጎ
ከረዥም ጊዜ በኋላ በትንሹ ሲሪየስ የሆነ ቲም ዋንጫ የሚበላበት የ80 + 4/5/6 አጋማሽ ነጥቦችን የሰበሰበ ቡድን ሻምፒዬን የሚሆንበት ሲዝን ይመስለኛል ለመድፉ ግን የዛሬ ምሽቱ ድል የግድ ነው
ይቅናን 🙏
SHARE ||
@ETHIO_ARSENAL