🚨የ ማርቲን ዙቢሚንዲ ዝዉዉር መጠናቀቁ አይቀርም !
አርሰናል ስፔናዊዉን ባለተስጥኦ ማርቲን ዙቢሚንዲን በ 51 ሚሊዮን ፓዉንድ ለማስፈረም አስቀድሞ በዉስጥ ስራዎችን አከናዉኖ ጨርሷል ። የለንደኑ ክለብ የ ተጫዋቹን የዉል ማፍረሻ ለመክፈል ፈቃደኛ ነዉ ። [ Ryan taylor ]
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL