🚨 አርሰናል የ15አመቱን ተከላካይ ካላን ሀሚልን ከSt Johnson ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገጿል ፤ ተጫዋቹ የሁለቱ ታላላቅ የስኮትላንድ ክለቦች ሴልቲክ እና ሬንጀርስ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ አርሰናልን ለመቀላቀል መወሰኑ ተዘግቧል ። [ The Athletics ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
SHARE" @ETHIO_ARSENAL