ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ላሚን ያማል በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በዚህ ሲዝን 5 ጎል እና 5 አሲስት ያለው ብቸኛ ተጨዋች ነው።

INCREDIBLE 🔥🥶👌

SHARE"@ETHIO_SPORT_UEFA


📸 FIFA በ X ፔጃቸው ላይ

✨ #REACT FOR RECORD HOLDER ❤️❤️

አጥለቅልቁት FAM

መልካም አዳር 🙌

@ETHIO_SPORT_UEFA


ሪያል ማድሪድ ነገ ምሽት 4:00 ላይ በዋንዳ ሜትሮፖሊታኖ የሚደረገዉን ጨዋታ በድል የሚወጣ ከሆነ ከባርሴሎና ያለዉን ነጥብ ወደ 1 ዝቅ የሚያደርግ ይሆናል።

SHARE"@ETHIO_SPORT_UEFA


የባርሴሎና ግብ ጠባቂ በዛሬው ዕለት 5 ተሞከሩበት 4 ወደግብነት ተቀይረዋል! 🥶💀

@ETHIO_SPORT_UEFA


🚨 በ አሁኑ ሰዓት የላሊጋው የደረጃ ሰንጠረዥ

@ETHIO_SPORT_UEFA


ባርሴሎና ከ 2012 በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ በኦሳሱና ተሰንፏል።

ባርሳ እስካሁን በሀንሲ ፍሊክ ስር 5 ግቦች ብቻ ነበር የተቆጠረበት ዛሬ በኦሳሱና 4 ግቦችን አስተናግዷል።

@ETHIO_SPORT_UEFA


የሀንሲ ፍሊኩ ባርሴሎና በመጨረሻም እጁን ሰቷል ።

SHARE"@ETHIO_SPORT_UEFA


🇪🇸 8ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

         ⏰ Full-Time

  ኦሳሱና 4-2 ባርሴሎና
#ቡድሚር 18', 72' #ቪክቶር 53'
#ዛራጎዛ 28'          #ያማል 89'
#ብሬቶኔስ 85'

@ETHIO_SPORT_UEFA


+ 7 ደቂቃ ⏰ ተጨምሯል


ጎልልልልልልል ላሚንንንንንንንን


🇪🇸 8ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

         ⏰ 90

  ኦሳሱና 3-1 ባርሴሎና
#ቡድሚር 18', 72' #ቪክቶር 53'
#ዛራጎዛ 28'
#ብሬንቶስ 85'


ጎልልልልልልልል ደገሙት ኦሳሱና


🇪🇸 8ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር!

⏰ 80

🔴 ባርሴሎና1- 3🔵 ኦሳሱና

@ETHIO_SPORT_UEFA


ጎልልልልልልልል ኦሳሱና


ፔናሊቲቲቲቲ ለኦሳሱና


ሌዋንዶውስኪ እና ጄራርድ ወጡ ❌

ካሳዶ እና ባልዴ ገቡ✅


🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ!

⏰ 70

🔴ባርሴሎና 1-2 🔵ኦሳሱና


ቅያሪ በባርሳ

ያማል ገባ✅
ራፊንሀ ገባ✅

ቶሬ ወጣ❌
ቪክተር ወጣ❌


ጎልልልልልልልል ባርሴሎና


🇪🇸 8ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር!

⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

🔴 ባርሴሎና 0-2 🔵 ኦሳሱና

@ETHIO_SPORT_UEFA

Показано 20 последних публикаций.