ኡናይ ኤምሬ በቡድኑ ውስጥ 6 ጨዋታ የሚተነትኑ ሰዎች በስብስቡ ውስጥ ይዟል ፤ ከእነዚህ ሰዎች በተጨማሪም ኤምሬ የራሱን የጨዋታ ትንተና ያስቀምጣል ።
ኡናይ ኤምሬይ የራሱን ትንተና እና የሌሎቹን ተንታኞች በማመዛን እና የሚሻለውን በመምረጥ ለጨዋታዎች ይዘጋጃል ። [ The Athletics ]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ኡናይ ኤምሬይ የራሱን ትንተና እና የሌሎቹን ተንታኞች በማመዛን እና የሚሻለውን በመምረጥ ለጨዋታዎች ይዘጋጃል ። [ The Athletics ]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa