🚨 ስካማካ ካጋጠመው የACL ጉዳት አገግሞ ወደ ሜዳ መመለሱ ተገልጿል ፤ ስካማካ በጉዳቱ ምክንያት ለ6 ወር ከሜዳ መራቁ ይታወሳል እናም ነገ አትላንታ ከቶሪኖ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ በስብስቡ ውስጥ መካተቱ ተዘግቧል ።
HE'S BACK ! 🔥
SHARE" @ETHIO_SPORT_UEFA
HE'S BACK ! 🔥
SHARE" @ETHIO_SPORT_UEFA