አዳም ከሰራው በደል እና ሀጥያት ሊያነፃው ህያው የእግዚአበሔር ልጅ ተወለደ፣ተጠመቀ፣ተሰቀለ! በመስቀሉ ላይ በቆረሰው ስጋው ባፈሰሰው ደሙ ለዓለም ሁሉ ድህነትን አሰጠ!
የክርስትና ዕምነት ተከታይ ለሆናችው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችው ፤ መልካም የስግደት እናም የፀሎት ቀን ይሁንላችው
-በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ኢሳያስ
ምዕራፍ 53:4
➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
የክርስትና ዕምነት ተከታይ ለሆናችው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችው ፤ መልካም የስግደት እናም የፀሎት ቀን ይሁንላችው
-በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ኢሳያስ
ምዕራፍ 53:4
➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy