#የኢትዮጵያ_ቡና_የ1ኛ_ዙር_ምርጥ_ተጫዋች_እጩዎች
👉ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ1ኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታውን ትላንት መቻልን 1-0 በመርታት ማጠናቀቅ የቻለ ሲሆን ፤ በ1ኛ ዙር ጥሩ የተንቀሳቀሱ ብለን ያሰብናቸውን እጩዎች ለምርጫ አቅርበናል።
👉ውድ ደጋፊዎቻችን ለእናንተ ምርጥ ያላችሁትን ተጫዋች ከታች ባለው የአስተያየት መስጫ ውስጥ ገብታችሁ ምርጫችሁን እንድታስቀምጡ እንጠይቃለን!
@Ethiopain_coffee_sc