ጠቅላላ ሐኪሞች ሆነን ረዚደንሲ ለመጀመር መግቢያ ፈተና ስንፈተን አስታውሳለሁ። ዲፓርትመንት ለመምረጥ የነበረው ሽሚያና መሽቀዳደም። ቢሮ ውስጥ እያመሸን ለፈተና ስናጠና፣ ስንጠያየቅና ስንሰናዳ ትዝ ይለኛል። የዛሬ አራት አመት ገደማ መሆኑ ነው።
አሁን የሚመዘገብ ሰው ጠፋ አሉ። አንጋፋው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰርጀሪ ዲፓርትመንት 15 ሐኪሞች ፈልጎ አንድም አላገኘም። ጓደኞቼ ሲነግሩኝ አላመንኩም ነበር። ግን እውነት ነው።
እናሳ ሐኪሞቻችንን ምን በላቸው? ስደት። እና የስደት ሀሳብ።
እዚህ አሜሪካ እኔ የምሰራበት ድርጅት ውስጥ እንኳን ሁለት ጓደኞቼ አብረውኝ ይሰራሉ። ሁለቱም ኢትዮጵያዊያን ሐኪሞች ናቸው። አብረን ጅማ ከተመረቅነው 180 ገደማ ሐኪሞች በትንሹ 15 ወይም 20 የምንሆነው በተለያዩ ፕሮግራሞችና መንገዶች አሜሪካ ነን። USMLE ለመፈተን እያጠኑ ያሉ ደግሞ ቁጥራቸው በጣም ብዙ ነው። ሌሎቹም ወደአውሮፓና አውስትራሊያ ለመሄድ እየሞከሩ ነው ወይ ሄደዋል።
ትዝ ይላችኋል ሐኪሞች ጥቁር ሪቫን አድርገን ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች መንግስትን ስንጠይቅ? አጭር ትውስታ ነው ያለን በርግጥ።
😊 [Pic from 2011e.c]
Dr.Yonas A.Tiruneh | Yo Na
MD| Author of "ስለ ትናንሽ አለላዎች" 🇺🇸
“እኔም በዲግሪዬ ውጪ ሐገር መቀጠር እችላለሁ!” — Abiy Ahmed
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹