የወጣቷ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ
ሰኞ መጋቢት 1 ቀን ህይወቷ ያለፈው ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሙያ ቀነኒ አዱኛ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ መጋቢት 03/ 2017 ዓ.ም ተፈጽሟል።
በዛሬው ዕለት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ በተገኙበት በ9:00 ሰዓት ሥርዓተ ቀብሯ ተፈጽሟል።
@Ewun_Mereja