🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰7️⃣
ምክንያቱም እኔ የብር ችግር የለብኝም ይሄንን ጥያቄ ለ1 የኔ ቢጢ ብታቀርቢለት መልሱ ገንዘቡን ይልሻል እኔን ስጠይቂኝ ደሞ ሰውዬውን አልኩሽ ሰው የሌለውን ነገር ነው የሚመኘው እኔ ገንዘብ አለኝ ፍቅር ግን የለኝም ባሁን ሰአት ከገንዘቡ ይልቅ አንድ የልቤን ማማክረው እውነተኛ ሰው ባገኝ ነው ምመርጠው እኔ ሚስት ማግባት ብፈልግ ገንዘቧን አይቼ አይደለም
ማገባት ለምን መሰለሽ በቤት ላይ ቤት በመኪና ላይ መኪና በገንዘብ ላይ ገንዘብ እንጂ ፍቅርን አትሰጠኝም አንዲት ሴትን ሳፈቅራታ ክፍተቴን እንድትሞላልኝ እፈልጋለሁ የኔ ክፍተት ገንዘብ አይደለም የኔ ክፍተት እውነተኛ ፍቅር ነው ገንዘብ ሳላጣ ጤነኛ ሆኖ በሚኖረው ሰው እቀናለሁ :ሁሌ እየሳቀ በሚኖረው እቀናለሁ :የልቡን ሁሉ ዝርግፍ እያደረገ ለልብ ጓደኛው ሲያማክር ሳይ እቀናለሁ: ምክንያቱም አሁን የጠቀስኩልሽ ነገሮች ሁሉ የለኝም እነዚህ ነገሮች ያሏቸው ሰዎች ግን ለነሱ እንደተራ ነገር ናቸው እነሱ በእጃቸው የሌለውን እሩቅ አሻግረው ሲያዩ የተሰጣቸው ነገር ሳያመሰግኑበት ሳይጠቀሙበት ያልፍበታል ተመለሰልሽ ብሎ ጉንጬን ነካ ነካ እስኪያደርገኝ ድረስ አፌን ከፍቼ ነበር ምሰማው
አንዳንድ ጥያቅዎችን ተፈጥረውብኛል ግን ዝም አልኩኝ ።
ልኡሌ አነጋገሩ ውስጤ ነበር የገባው እውነት ፈልጎ ያጣውን ክፍተቱን እኔ ብሞላለት ብዬ ተመኘሁ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ እሱን ለማስደሰት ለራሴ ቃል ገባሁ ።
ሳየው ሁሉ ነገሩ ነው የሚያሳሳኝ ከንፈሩ አይኑ ብቻ አላቅም ወደሱ የሚጎትተኝ ብዙ ነገር አለ በጭራሽ መቋቋም የማልችለው ።
አንዳንዴ በጣም ያመኛል ምግብ እራሱ አይረጋልኝም በልቼው ወዲያው ይወጣል ያጥወለውለኛል ብቻ ሀኪም ቤት ለመሄድ እነሳና ምን እንዳስቀረኝ ሳላቅ እቀራለሁ። ዛሬ ግን በጣም ሲብስብኝ ሄድኩ ምርመራ አድርጌ ጨርሼ ልወጣ ስል ማክቤል ደወለ ግራ እየተጋባሁ አነሳሁት ሄሎ የኔ ውድ አለኝ አቤት አልኩ በመኮሳተር ድምፅ🎈😡😡 ፈልጌሽ ነበር ከቻልሽ አስቸኳይ ነው እባክሽ አለ። እኔም ምን ሊለኝ ነው ብዬ እያሰብኩ እዛው ከግሮሰሪያችሁ ፊት ለፊት ያለው ሆስፒታል ነኝ አልኩት ትንሽ እንኳን አልደነገጠም አስቸኳይ ነው ትመለሻለሸ ቶሎ ነይ አለኝ እኔም ውጤት ለመስማት ተራዬን እየጠበኩ ስለነበር ዝም ብዬ ወጥቼ ሄድኩ ።
ውጤቱን እስክሰማም ጨንቆኛል ግን ለምን ወጥቼ እንደሄድኩ እንጃልኝ።
ልክ አስፋልቱን ተሻግሬ በር ላይ ስደርስ ማክቤል በር ላይ ቆሞ በፈገግታ ተቀበለኝ የኔ ፊት ግን ጭራሽ አልተፈታም።
አቤት ምንድነው አልኩት ከፊት ለፊቱ ቆሜ: አትኮሳተሪ እንጂ ጉዳዩን ደግሞ ግቢና እነግርሻለሁ በናትሽ አልገባም እንዳትይኝ ብቻ መቼም እዚህጋ ቆመን እናውራ አትይኝማ አለ የመማፀን ፊት እያሳየኝ እሺ ብዬ አልፌው ገባሁ ከፊቴ ቀደመና የሆነ ወንበር ስቦልኝ ተቀመጥኩ ምን ልታዘዝ አለችኝ አስተናጋጇ ነበረች አይ ምንም አልፈልግም በቃኝ ስል.. ማኪያቶ አምጭላት አለ ማክቤል ::
እሺ ምን ፈልገህ ነው ንገረኝ አሁን እቸኩላለሁ አልኩት።
ተረጋጊ እንጂ እስቲ የሆነ ነገር ቅመሺ አለኝ እየሳቀ ነበር
ወዲያው አስተናጋጇ ማኪያቶውን ይዛ መጣች እንደዛ የምወደው ማኪያቶ ገና ሲሸተኝ አቅለሸለሸኝ ፉት ለማለት ወደ አፌ እንኳን ማስጠጋት አቃተኝ አጎንብሼ ልውጣ አልውጣ እያለ የሚታገለኝ ነገር እየከበደኝ አፌን በሶፍት አፍኜ ስጠባበቅ ትንሽ መለስ ሲልልኝ
በቃ ንገረኝ ልሄድ ነው ብዬ ቀና ስል በጣም የምታምር የደም ግባት ያላት ልጅ የማክቤልን ትከሻ ተደግፋ ቆማለች ተዋወቁ ፍቅረኛዬ ነች አለ
በማፌዝ አስተያየት እያየኝ ልጅቷ ፈገግ ብላ እጇን ዘረጋችልኝና መርሀዊት እባላለሁ አለች ስትስቅ ድፕሏ ጎላ ብሎ ይታያል ውበቷንም በእጥፍ ይጨምርላታል ውስጤ ቅጥል እያለ ሰላም እባላለሁ ብዬ ጨበጥኳት እጇን ለቀኳትና በጣም እንደምታምር ነግሪያት ተነስቼ ወጣሁ ማክቤል መጣሁ ብሏት ተከተለኝ በህይወቴ እንደሱ ወራዳ ሰው አይቼ አላቅም በጣም ጠላሁት ከኋላዬ መጥቶ እየሳቀ ቆንጆ ናት እንዴት አየሻት ሲለኝ ድምፁ ሊያስታውከኝ ምንም አልቀረውም ነበር ዝም ብዬ ወደፊቴ ሄድኩ እሱ እየተከተለኝ ይለፈልፋል እንዴት ነው ፍቅረኛሽ ሸመጠጠሽ እንዴ አብራችሁm አትታዩም ወይስ ተከራይተሽው ነበር ብቻ ምላሱን ብቆርጠው በምን እድሌ መጨረሻ ላይ ትግስቴ ሲሟጠጥ በርጋታ ወደሱ ዞርኩና ፍቅረኛህ በጣም ቆንጆ ናት በጣም ደስ ትላለች ግን ደሞ ታሳዝናለች እንዳተ አይነት ሰው ላይ ስለጣላት ለማንኛውም ያዝልቅላቺሁ እኔን ግን ተወኝ እኔኮ በቃ እርግፍ አድርጌ ትቼሀለሁ እኔ የራሴን ህይወት ጀምሬሀለሁ አንተን ከሰው እኩል እንኳን መቁጠር ካቆምኩ ሳምንታቶች አልፈዋል ሰርግህን እንዳትረሳኝ ከቀደምኩህ አረሳህም ብዬው በቆመበት ጥዬው ሄድኩ ልክ ልኩን ስለነገርኩት አልተከተለኝም ብቸኝነት ሲሰማኝ የምሄድበት የሆነ ቦታ አለ እዛ ቁጭ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩ የምርመራ ውጤቱም አለ ለካ .....
ይቀጥላል
🔻ክፍል ስምንት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 💔💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗