🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣5️⃣
መኪናዋ ወደፊት ትከፋለች እኔም በሀሳብ ተሰድጃለሁ እንባዬ ድንቅን ድቅን ይላል
ደሞ አልፎ አልፎ ልዑሌ በአይኑ ሰረቅ እያደረገ ያየኛል። የኔ ፊት ወይ ፍክችአልፈታም አለ እኔ ለመውረድ ከሚታገለኝ እንባዬጋ ትልቅ ፀብ ውስጥ ገብቻለሁ ።
ፊቴ እንደዛው እንደተቋጠረ ነበር የሆነ ቤተ መንግስት ይሁን ምን ይሁን አላቅም ብቻ የሆነ በር ላይ ስንደርስ መኪናውን አቁሞ እንድወርድ ጋበዘኝ ወረድኩ።
በጣም ግራ ተጋብቻለሁ
......ምንድነው አልኩት አይኔን ወደ ልዑሌ አፍጥጬ,.........
ወደ ውስጥ እንግባ የምነግርሽ አለ።
ምናልባትም ትወጂው ይሆናል ወይም ትጠይውም ይሆናል እሱን አብረን እናያለን አለኝ።
ወደ ውስጥ መግባት ጀመርን።
ገና ግቢው ውስጥ ስንገባ ግቢው ለመርገጥ በራሱ ያሳሳል አርጓዴ ነገር የበዛበት ፀጥታ የሰፈነበት በአበቦች የታጀበ ጊቢ ነው።
የሆነ መናፈሻ ቦታ ነው የሚመስለው የቤቱን አረ ምን የቤቱን የቤተ መንግስቱን ልበል እንጂ☺️ በር እየከፈተ አይን አይኔን ያየኛል በሩን ከፍቶ ወደ ውስጥ ገባን።
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ ገብቼ እንደማላቅ በ10 ጣቴ መፈረም እችላለሁ ድብርቴን ሁላ የቤቱ ውበትና ግርማ ሞገስ አጠፋው ( እኔ ምላችሁ ግን እንደዚህ አይነት ቤት የሚኖሩ ሰዎችም እኛም ከደሳሳ ጎጇችን ወተን ስንሞት ግን እኩል አፈር ላይ መቀበራችን አይገርማችሁም ። ካነሳሁላችሁ አይቀር በጣም ከሚገርመኝ አንድ ነገር ልንገራችሁ ቆይ ለምንድነው ብዙ ጊዜ ሀብታሞች በጣም ብዙ አይነት በሽታዎች የሚይዟቸው ከዛም ባለፈ በጣም እረጅም እድሜ የሚኖረው ከሀብታምና ከደሀ ማነው እእእ)
ልዑሌ ከፊት ለፊቴ ቆመና አይንሽን ላስረው ነው አለኝ።
በፈገግታ እያየኝ (ይሄ ልጅ ግን ፈገግታው ህይወት ይዘራል ሰው እንዴት ካለምንም እንከን ይፈጠራል አልኩኝ በውስጤ) እንዴ ለምን እኔ ጨለማ እፈራለሁ አልፈልግም አልኩት ተኮሳትሬ ::
አረ ሰላም ምን ሆነሻል ቢያንስ የመሰነባበቻችን ቀን እንኳን ብታምኚኝ ምናለበት ቀስ አድርጌ ነው የማስርሽ ብሎ አይኔን በስሱ አስሮኝ ወደ ደረጃ ይዞኝ ወጣ በሱ መሪነት ደረጃውን ወጥተን ስንጨርስ ግለጪ ስልሽ ብቻ ነው የምትገልጪው አለኝና ድምፁን አጠፋብኝ በጣም ነው ግራ የተጋባሁት ልዑሌ አልኩ ድምፄን ቀዝቀዝ አድርጌ ተረጋጊ እስኪ አለኝ እየሳቀ ወዲያው የዘፈን እንጉርጉሮ ሰማሁ ይሄ ምን ያጃጅለዋል የምን ዘፈን ነው ቆይ .........
አይንሽን ግለጪ አለኝ ለመግለጥ ጓግቼ ነበር ምንም ነገር ሊያደርግ ይችላል የሚል ግምት የለኝም ።
ምን ጉድ ሊያሳየኝ ነው ብዬ ግን ፈራሁ።
መቼስ እንደተጨፈንኩ አልቀር ብዬ አይኔን ቀስ አድርጌ በስሱ የታሰረው ጨርቅ ፈታሁት አይኔን ስገልጥ የሆነ አለም ውስጥ የገባሁ ነው የመሰለኝ ፊልም የማይ መስሎኝም ነበር።
🔻ክፍል አስራ ስድስት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗