🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ
በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣7️⃣
የተከፈተውን ዘፈን እየኮመኮምን እራታችንን ተመግብን እኔ ምንም እንዳልጠጣ ከለከለኝ ።
ስንጨርስ በቃ አሁን እንደንስ አለ(ከፊት ለፊቴ ቆሞ እጁን እየዘረጋልኝ እጄን እጁ ላይ አድርጌ ተነሳሁ ዝም ብለን እንቀሳቀሳለን አየዋለሁ ያየኛል ።
እኔ ከዚህ ህልም የምነቃበት ሰአት እንዳይደርስ ተሳቅቄ ሞትኩ እውነት አልመስልሽ አለኝ ሁሉም ነገር ።
እየደነስን እያለ ሆዴን በጣም ህመም ተሰማኝ
በቃ ልዑሌ ልቀመጥ ሆዴን አመመኝ አልኩት (ሆዴን በእጄ አየደገፍኩ) እሺ ልጃቺን እያስቸገረ ነው እንዴ አለኝ።
ደንግጬ ፍጥጥ አልኩበት ባክሽ እንዲህ አትይኝ ያው ሚስቴ ስትሆኚ የኔም ልጅ ነው ብዬ ነው ብሎ ጠቀስ አደረገኝ እየሳኩ ወደ ወንበሬ ተቀመጥኩ እሺ ውዴ በጣም የምትወጂውን አንድ ዘፈን ንገሪኝ እና ልክፈትልሽ ከዛ ወደቤት እንሄዳለን አለኝ ።
ትንሽ አሰብኩና ብዙ አለ የምወደው ግን አሁን የመጣልኝ የትልቁ ዳዊት ፅጌ
እንዴትስ አደርጌ የሚለው ነው አልኩት።( እየተቅለሰለስኩ)
ከፊት ለፊቴ መጥቶ ቆመና ሰርፕራይዝ ነው አይንሽን ጨፍኚ አለኝ ያንተ ሰርፕራይዝ ደሞ ማብቂያ የለውም እንዴ
በቃ ይቺን ብቻ ግን ግለጪ ሳልልሽ ብትገልጪ ዋ አለኝ
እሺ ፕሮሚስ አልገልጥም ይኸው ጨፈንኩ ......
ያለ ክላሲካል ዘፈኑ መንቆርቆር ጀመረ..
እንዴትስ አድርጌ
ፍቅሬን ልግለፅልሽ
ምን ቃል ተናግሬ ላሳይሽ
ጨነቀኝ ጠበበኝ
ጠፋኝ የምልሽ እወቂልኝ ባክሽ እንደምወድሽ
.
.
.
.
ተመስጬ እየሰማሁ ዝም ሲል ከሆነ ሰመመን ነቃሁ አይኔን ስገልጥ ልዑሌ ብቻ ነው ከፊት ለፊቴ ያለው እንዴ የታለ አልኩትግራ ገብቶኝ 🙄
ማን ??
አሁን የዘፈነልኝ ሰው ነዋ
አረ ተረጋጊ እራሴ ነኝ የዘፈንኩልሽ
kkk እስኪ ሳልፈልግ አታስቀኝ !!
ምን ያስቅሻል ከምር እኔ ነኝ!
እስኪ ልዑሌ ማልልኝ
ሰላሜ ሙች እኔ ነኝ
ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ ጩኸት ይሁን ሳቅ በማይለይ መልኩ ጮክ ብዬ ሳኩ :: ምነው ምን ሆነሽ ነው ሴትዮ አለኝ የኔ ሳቅ እየተጋባበት አረ ድምፅህኮ የዘፋኝ ነው ( ከምርም ግን የልዑሌ ድምፅ ሌላ አለም ውስጥ ነበር የሚከተው ቅላፄው ድምፁ በቃ አስከ ጥግ ድረስ ነው ሰውነትን ሰርስሮ ሚገባው ሌላ አለም ውስጥ ነው የሚከተው ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላ ይሉ ነገር እኔ ፈጣሪን የማማርርበት ሳጣ ለምን ድምፅ አልሰጠኝም ብዬ እናደዳለሁ የመናደድ መብቱ እንደሌለኝኮ አቃለሁ ግን የሰው ልጅ ከተሰጠው ይልቅ የሌለውን የሩቁን ማየት ይወዳል ለኔ የተሰጠኝ የራሴ የሆነ መክሊት እንዳለኝኮ አቃለሁ መክሊቴን በመፈለግ ፈንታ ግን የሌለኝን እያነሳሁ አማርራለሁ ግን አሁን በባሌ ክሶኛል😜😜😜)
ድሮ ልጅ እያለሁ ወደፊት ሀብታም ስሆን ሁሌ የሚዘፍንልኝ የሚያምር ድምፅ ያለው ሰው እቀጥራለሁ እል ነበር :;
ልዑሌ ግን ሀብታም ባይሆን ኖሮ ዘፋኝ እንደሚሆን ምንም ጥር ጥር የለኝም)
ልዑሌ ድምፄ እንደሚያምርማ አቃለሁ በይ አሁን ተነሺ ወደቤትሽ እንሂድ ደሞ ማዘር ሽማግሌ ስልክ አይሆንምገና ሳያገባት አሽመሽቶብኛል እንዳይሉ ብሎ ተነሳ እኔም ተከትዬው ተነሳሁ ያን የተንጣለለ ግቢ በአይኔ ሙሉ ለማየት እየከበደኝ ተሰናበትኩትና ወጣሁ መኪና ውስጥ ገብተን እየሄድን ለካ ትዝ ሲለኝ ከመግባታችን በፊቴ ልዑሌ ስልካችንን እናጥፋ ብሎኝ አጥፍቼዋለሁ::
ወይኔ ማዘር ደውላ ይሆናልኮ ብዬ ወደ ቦርሳዬ ገባሁና ስልኬን አወጣሁ ሰአት ሳይ 2:45 ይላል በጣም ነው የደነገጥኩት ማዘር ስልኬን አጥፍቼ እስከዚህ ሰአት ሳመሽ ምን ልትሆን እንደምችል ማሰብ እራሱ አልፈልግም ::
🔻ክፍል አስራ ስምንት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗