🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰2️⃣1️⃣
ልቀቀኝ እንድትነካኝ አልፈልግም አልኩት
በፈጣሪ አንዴ ብቻ ላናግርሽ በቃ የልቤን ልንገርሽ እኔ ልፈነዳ ነው ።
አለ እንዴት እንደሆነ አላውቅም እንባው ካይኑ ዝርግፍ አለ ።
ደነገጠኩ ምንድነው ንገረኝ አልኩት ተኮሳትሬ ።
በቃ ቤት ገብተን ላውራሽ እዚህ መንገድ ላይ ቆመን ማውራት አንችልም ላንቺም ለስምሽ ጥሩ አደለም ።
ድል ባሰርግ በተዳርሽ በሳምንቱ ከበፊት ፍቅረኛሽጋ ቆመሽ መታየቱ ምንም ካልመሰለሽ እሺ እኔ ችግር የለበኝም አለኝ ። ሳስበው እውነቱን ነው ።
እሺ ጥሩ ተከተለኝ ብዬ ወደ ቤት ገባሁ በያዝኩት ቁልፍ በሬን ከፍቼ ገባሁ እሱም ገባ ሶፋ ላይ ቀድሞኝ ቁጭ አለ እኔም ቁጭ አልኩ ።
መቀጠል ትችላለህ ፈጠን ብለህ መናገር የፈለከውን አውራና ውጣ ብዬ ካፌ ሳልጨርሰው ።
ሰላም በምትወጃት እናትሽ ይዤሻለሁ አሁን ሳወራ እንዳታቋርጭኝ ዝም ብለሽ ስሚኝ እእ (በሚያሳዝን ፊቱ እያየኝ )
እሺ ቀጥል አላቋርጥህም አልኩት
ከተቀመጠበት ብድግ ብሎ መጣና አጠገቤ ቁጭ አለ።
እየውልሽ ሰላሜ እኔ የዛኔ የተለየሁሽ ጠልቼሽ አደለም ወይም ንቄሽ እንዳይመስልሽ ሰላም አንቺ ያለ አባት ያሳደገችሽን እናትሽን ምን ያህል እንደምትወጃት ታውቂዋለሽ ።
እኔ ደግሞ እናቴ በቅጡ እንኳን ዳዴ ሳልል ያባቴን ድህነት አይታ ጥላን ጠፋች እእ ከዛ ቡሀላ አባቴ በጀርባው እንደሴት እያዘለ :
እዚህ ምድር ላይ ያልሰራው ስራ አለ እንዴ እስኪባል ድረስ ተሰቃይቶ ለኔ ለአንድ ልጁ ሲል ሚስት ሴት ምን እንደሆነ ሳያውቅ እድሜ ዘመኑን በሙሉ ለኔ ሰቶኝ አሳደገኝ።
ካንቺጋ የነበረንን ግንኙነት ከበፊቱም አይወደውም ነበር ታቂያለሽ መቼስ።
ሁሉንም ነገር ታዲያ እንዳመረርንና ልንጋባ እንዳሰብን ሲያውቅ ካንቺና ከሱ እንድመርጥ አስገደደኝ ሰላም አንቺን የማገባ ከሆነ የወላድ መሀን ሆኖ እንደሚቀር ከነመፈጠሬ ሊያየኝ እንደማይፈልግና አባትነቱን እንደሚክድ ነገረኝ ።
ቆይ ሰላም ንገሪኝ እስቲ እሱ ለኔ ወንድነቱን ወጣትነቱን እድሜውን ሰቶኝ ዛሬ ሲያልፍልን እሱን ትቼ አንቺን መምረጥ ነበረብኝ እእእ እስኪ በኔ ቦታ ሆነሽ አስቢው እእእ ሰላም በፈጠረሽ በቃ ከማበዴ በፊት ትክክለኛ ፍርዱ የቱ እንደሆነ ንገሪኝ ቆይ አንቺን መርጬ አባቴን መተው ነበረብኝ እንዴ እ??
ደሞኮ ከዛ ሁላ ሴትጋ እየሆንኩ ሳሳይሽ የነበረው አንቺ እንዳትጎጅብኝ ቶሎ እንዲቆርጥልሽ :ቀኔ እንድጨክኚ ብዬ ነበር
ቆይ ሰላም እውነት ልጁ የልዑል ነው በናትሽ እንዳትዋሽኝ ????
የዛኔ ልቤ ስንጥቅ አለ አፈጠጥኩበት: ተኮሳተርኩበት: ምላሴ ተሳሰረ ምን ልመልስ ....
ኮስተር ብዬ አይ እንግዲህ ሲሰሙህ ብዙ ታወራለህ አፍህን አትክፈት አልኩት።
ማይልኝ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ከልዑልጋ አድረሽ ነዎ ያረገሽው ንገሪኝ ሰላም በፈጠረሽ ?????
አይ እኔ ልዑልን ካወኩት በጣም ቆይቻለሁ ከበፊት ጀምሮ ይወደኝ ነበር ካንተጋ ስለነበርኩ እንቢ እያልኩት ነው እንጂ
ካንተጋ እንደተለያየን አልፈልግሽም ስትለኝ አብሬው አደርኩ ምንድነው ማይመስል ነገር ምትቀባጥረው እንደውም ውጣልኝ ቦዬ ብድግ አልኩ .
አብሮኝ ብድግ አለና ግጥም አድርጎ ከንፈሬን ሳመኝ ።
እውነት ለመናገር እራሴን ለመከላከል አልሞከርኩም ደሞም አልከፋኝም እንዲሁ ድርቅ ብዬ ቆምኩ ።
እናቴ የውጪውን በር ስትከፍት ነበር ሁለታችንም የተላቀቅነው ።
በጣም ከመደንገጤ የተነሳ ከንፈሬ ሁላ እየተንቀጠቀጠ ነበር እናቴ ስትገባ እጄን አፌ ላይ አድርጌ አቀረቀርኩ ልዑሌ በቃ ልሂድ እናቴ እቸኩላለሁ ብሏት እየተጣደፈ ወጣ ።
እናቴ ሰላም እንኳን ሳትለኝ ግራ በተጋባ ሁኔታ እያየችኝ አለፋኝ ገብታ ቁጭ አለች።
ፊቷ ወዲያው ቅይር ብሎ ነበር ።
እኔም እማ ምነው ሰላም እንኳን አትይኝም እንዴ ምን ሆነሻል አልኳት በጥያቄ አይን እያየኋት ?
ቁጭ በይ ልጄ ዛሬ እንዴት መጣሽ ??
አይ እማ እኔኮ ሰርፕራይዝ ላደርግሽ ብዬ ነበር የመጣሁት ግን ....
ግን ምን እንዴት ገና የሰርግሽ ድባቡ እንኳን ሳይጠፋ ከሌላ ወንድጋ ብቻሽን አንድ ቤት ውስጥ ትገኛለሽ ??አለችኝ
አረ እማ ምን አስበሽ ነው በአጋጣሚ አጊቼውኮ ነው ማክቤልን እማ ቆይ እንዴት አስበሽው ነው??
አይ እንግዲ ልጄ እኔ ህፃን ልጅ አደለሁምኮ በአጋጣሚ ያገኘሽው እንደሆነ ቤት ምን ሊሰራ ገባ።
እየውልሽ ልጄ እኔ ማክቤልን እወደዋለሁ መልካም ፀባይ አለው ነገር ግን
አሁን ያንቺ ባል ልዑል ነው
ልጄ ተይ ያጎረሰሽን እጅ እንዳትነክሺ።
ሰላም በሰፈሩ ሰው ፊት እንድኮራ እንድከበር ያደረገኝ ልዑል ነው እንጂ ማክቤል አደለም ።
ለክብሩ ሳይጨነቅ ሀብታም ነኝ እዛ ደሀ ሰፈር አልገባም ሰው ይታዘበኛል ሳይል በኩራት ሚስቱ ያደረገሽ ልዑል እንጂ ማክቤል አደለም ።
መከበርን መወደድን ሚስት መሆንን ያሳየሽ ቤተ መንግስቱን ከፍቶ ያስገባሽ ልዑል ነው ። ፈጣሪ የሰጠሽን ፀጋ አትጋፊ ከሰውም ከፈጣሪም አትቀያየሚ በድጋሜ ከዚህ ልጅጋ ባይሽ ሰላም ሙች እንቀያየማለን አለችኝ ።
እማ እሺ በቃ ሁለተኛ አታይኝም ይቅርታ በቃ የተሰራ ምግብ ካለ እናቅርብና እንብላ ብያት ምሳችንን በላን ።
እሷም ወደስራዋ እኔም ወደቤቴ ሄድኩኝ ።
ቤት ከደረስኩ ቡሀላ በጣም የድካም ስሜት እየተሰማኝ ትንሽ ህመምም ስለነበር ለመሲ ልተኛ እንደሆነ ነግሪያት ልተኛ ገባሁ ነገር ግን ጭራሽ መተኛት አቃተኝ ጭንቅላቴ ማክቤል ከነገረኝ ነገር ውጭ ማሰብ ከበደው ።
ልጁ የሱ እንደሆነ እንዴት ጠረጠረ ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ውስጥ ገባሁ ።
ብዙም ሳይቆይ ልዑሌ መጣ ድምፁን ስሰማ በጣም ደነገጥኩ እንዴት ከአልጋ ላይ እንደወረድኩ ሁላ ሳላውቅ ወረድኩኝ እሱም ወደኔ እየመጣ ስለነበር እኔም የክፍሉን በር ስከፍት እሱም ለመክፈት ሲሞክር ተገጣጠምን
አፈጠጥኩበት አድርጌ የመጣሁትን የሚያውቅብኝ መሰለኝ ተርበተበትኩ አይን አይኑን እያየሁት ቀጥ ብዬ ቆምኩ።
እንዴ ሰላም ምን ሆነሻል ታውቆሻል እጂሽም ከንፈርሽምኮ እየተንቀጠቀጠ ነው አመመሽ እንዴ አለኝ ።
አይ ልዑሌ እንዴት አሁን መጣህ ዛሬ ቆያለሁ ብለኸኝ አልነበር እንዴ አልኩት ?
አይ የነበረን ስብሰባ ሲሰረዝ ካንቺጋ ባመሽ ይሻላል ብዬ መጣሁ ምነው ደስ አላለሽም እንዴ አለ???
አይ ልዑሌ እንኳን መጣኽልኝ ግባ በቃ ቆንጆ ምሽት እናሳልፋለን አልኩትና ወደ ውስጥ ገብተን ቁጭ አልን......
🔻ክፍል ሀያ ሁለት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗