🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰2️⃣9️⃣
ልዑሌ ለምሳ እቤት መጥቶ ልክ እንደወጣ ማክቤልጋ ደወልኩለት ልመጣ ነው።
አልኩት እሺ ቤት እየጠበኩሽ ነው የት ነው ምንገናኘው አለኝ ።
ከሰፈር ትንሽ እራቅ ይበል ሰው የማያየን ቦታ አልኩት እሺ ለምን ቦታችንጋ አንገናኝም አለኝ። የዛኔ በጣም ተናደድኩ ህፃን ልጅ ጫካ ለጫካ ልዙር ለምንድነው ድንጋይ ምቶነው አልኩት።
ይቅርታ እሺ በቃ መቼስ መጠጥ ቤት አልቀጥርሽ ግራ ገብቶኝኮ ነው አለኝ ።
በቃ እናቴ ቤት እንገናኝ ስደርስ እደውልልሀለሁ አልኩና ልጄን አጣጥቤ ቆንጆ ልብስ አለበስኩት እኔም ልብሴን ቀያይሬ ፏ ብዬ ወደናቴ ቤት ሄድኩኝ እናቴ ቤት ስደርስ እህቴ ከትምህርት ቤት ተመልሳለች እናቴ የለችም ስራ ናት ።
ለእህቴ ይሄንን ነገር ለማንም እንዳትናገር ግን ማክቤልን ቤት ልጠራው እንደሆነ አስጠንቅቄ ነገርኳት እሺ አለችኝ።
ስልኬን አንስቼ ደወልኩለት ቶሎ ና እቸኩላለሁ ልዑሌ ቤት መጥቶ ካጣኝ ይናደድብኛል አልኩት እሺ አለኝ ::
ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ቤት መጣ ለእህቴ ባባን አቅፋው ወደ ክፍሏ እንድትገባ ነገርኳት እሱ ቤት ውስጥ ከመግባቱ በፊት ልክ እንደገባ ብቻሽን የመጣሽው ልጄስ አለኝ??
በምልክት ድምፁን እንዲቀንስ ነገርኩትና ቁጭ በል በመጀመሪያ ትልቅ ላወራህ ምፈልገው ነገር አለኝ በሱ ከተስማማን ብቻ ነው ዛብሎንን ማየት ምትችለው አልኩት ።
ዛብሎን ነው ስሙ አለኝ ፈገግ እያለ
አዎ
በመጀመሪያ ደረጃ በዚህ እድሜህ ይሄ በየመጠጥ ቤቱ ምታመሸው ምትሰክረውን ነገር ታቆማለህ : ማፈር አለብህ ጠጥተህ ለምትሸናው ነገር አባትህ ደም ተፍቶ ያመጣውን ገንዘብ ስታጠፋ።
በመቀጠል ይሄ ጎዳና ተዳዳሪ ያስመሰለህን ፂምህንና ፀጉርህን ተቆረጥና የአባትህን ፈገግታ መልስልት በየሰፈሩ ሰው ፊት አታስንቀው ተከብረህ አስከብረው እንጂ ።
ሶስተኛው ደሞ ወጥረህ ስራ ጓደኞችህን ምረጥ ሁሌ እንጠጣ ሚሉህን ተውና ሰርተን እንቀየር የሚሉህን ያዝ በዚህ እድሜህ ያባትል ጡረተኛ መሆን የለብህም ግርሰሪውንም ቢሆን አንተ ሸፍንላቸው እሳቸውን አሳርፋቸው ።
የመጨረሻው ንግግሬ ደሞ እራስህን ቀይረህ ለውጠህ በተግባር አሳየኝ እንጂ በመሸ ቁጥር እየጠጣህ እየደወልክ አትለፋደድብኝ ትዳር አለኝ የባለቤቴንም የኔንም ክብር መጠበቅ አለብኝ።
ልጄን ዛሬ አሳይሀለሁ ከዛ ቡሀላ ግን አሳይኝ አገናኝኝ ማለት አይቻልም እኔ ስፈልግና ሲመቸኝ ሁኔታህን አይቼ ነው ድጋሜ እሱን ማየት ምትችለው ከዛ ውጭ እንደዚህ ሆነህ ሁለተኛ ልጅ አለኝ ብለህ እራሱ እንዳታስብ ምክንያቱም እራሱን መጠበቅ ማይችል ሰው ሌላው ሰው መጠበቅ አይችልም ጨርሻለሁ አልኩት ።
በጥሞና ሲያዳምጠኝ ከቆየ ቡሀላ እንዴት እንደምቀየር አሳይሻለሁ እኔ ማክቤል ነኝ ለቃሌ እንዴት ሟች እንደሆንኩ ታቂያለሽ አለኝ።
ጥሩ መጣሁ ብዬው ወደ እህቴጋ ሄድኩ ባባን ተቀበልኳትና እሷ እዚሁ ሆና እንድትጠብቀኝ ነገርኳት ።
ማክቤል ልክ ባባን እንዳየው እጁ ተንቀጠቀጠ ካይኑ እንደሴት ልጅ እንባ ፈሰሰ አሳዘነኝ ።
መጀመሪያ ለመረጋጋት ሞክር ከዛ ቀስ ብለህ ታቅፈዋለህ አልኩት ።
እሺ አለኝ ጭንቅላቱን እያወዛወዘ ካይኑ ሚፈሰውን እንባ ጠረገና እንደምንም ለመረጋጋት እየሞከረ እጁን ዘረጋልኝ ባባን ሰጠሁት አቀፈው አየው ምን አይነት እድል ኖሮኝ ነው ግን በራሴ ስተት አብረኸኝ እንዳታድግ ያደረኩት አለ ቀና ብሎ አየኝና ሰላም እውነት ይሄ የኔ ልጅ ነው እውነት እኔ አባት ሆኜ ነው እእ ሰላም አስበሽዋል አባቴምኮ የልጅ ልጅ አየ ማለት ነው ቆይ ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ አለኝ እያለቀሰ አንዴ ባባን አንዴ እኔን እያየ እኔ ዝም ብዬ ቆምኩ ።
ልሳመው እንዴ እእ ችግር የለውም አለኝ??
አዎ ትችላለህ ሳመው አልኩት ።
ልክ ሲስመው ባባ እሪ ብሎ አለቀሰ የማክቤል ፂም በጣም ስላጎፈረ ኮስኩሶት መሰለኝ ደነገጠና ሰላም ያዥው አለቀሰ አለኝ እሺ ብዬ ተቀበልኩትና አባባልኩት።
ይበቃል የቀረውን ደግሞ የምር ተቀይረህ አሳየኝ በኔ በኩል ጨርሻለሁ አልኩት።
እሺ ለመጨረሻ ጊዜ አንዴ ብቻ ልቀፈውና እወጣለሁ አለኝ ።
ሰጠሁት አቀፈው አየው መልሶ ሰጠኝና በሹራቡ እንባውን እየጠረገ ከቤት ወጣ እኔም እህቴን ቻው ብያት ለናቴ እንደመጣሁ እንዳትናገር አስጠንቂቂያት ወደቤቴ ከልጄጋ ተመልስኩ ።
🔻ክፍል ሰላሳ ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗