ሰዎች ይህን ጥያቄ ተጠየቁ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
"አላህ ከሰጣ ችሁ ኒዕማ በላጩ የትኛው ነው? "
አንዳንዶቹ "እናቴ አባቴ" ብለው መልስ ይሰጣሉ
አንዳንዶቹ "ሚስቴ፤ ልጄ" አንዳንዶቹ "እስልምና"
አንዳንዶቹ "ጤንነት" የመሳሰሉትን ይመልሳሉ።
አንድ ወጣት ልጅ ምን ብሎ እንደመለሰ ታውቃላችሁ?…
••❥ "አላህ ከሰጠን ኒዕማዎች ሁሉ በላጩ አላህ ጌታችን መሆኑ ነው" ብሎ መለሰ።
ሱብሃነላህ የገረመኝ መልስ!! አስቡት አላህ ፈጥሮን ሲያበቃ የሚረዝቀን ሌላ ቢሆን፤ የሚንከባከበን ሌላ ቢሆን፤ የሚያስተዳደድረን ሌላ ቢሆን፤ የፍርዱ ቀን ፈራጅ ሌላ ቢሆን፤ ምን ይውጠን ነበር?
•••⇝ ለዛም ነው ታላቁ ሰሀባ አሊ(ረዐ) "የፍርዱ ቀን ፈራጅ እናትህ ትሁን ብባል እንኳ እሺ አልልም ምክንያቱም ጌታዬ አላህ ከእናቴ የበለጠ አዛኝ ነውና" በማለት የተናገሩት።
💖
https://t.me/joinchat/AAAAAEEef28lpL2nzTZHgg