↬ ከማዘዝ በፊት አስቀድሞ መታዘዝን ማወቅ ያስፈልጋል ፡፡
↬ ትዕቢትና ውርደት አካልና ጥላ አንድ ናቸው ።
↭ ሳይለያዩ ሁል ጊዜ ቀዳሚና ተከታይ ሆነው ተያይዘው ሲሄዱ ይኖራሉ፡፡
↬ ስለዚህ ወዳጄ በትዕቢት መኖርህን አቁም ።
↬ ትዕቢት የደካማ አእምሮ ባለቤትነት ምልክት ነው ።
🌷 ከትዕቢትነትና ከጉራ አላህ ይጠብቀን ።
https://t.me/joinchat/AAAAAEEef28lpL2nzTZHgg