ሚስት ባሏን ልትፈትን ፈለገች ፣ ከኔ ተለይቶ ሲያድር ወይም ድንገት ከቤት ሲያጣኝ ምን ይሰማዋል? የሚለውን ለማወቅ አቀደችና ባለቤቷ ከሥራ በሚመለስበት ሰአት ጠብቃ አልጋ ስር ተሸሸገች።
~ በብጣሽ ወረቀት " ቤተሰቦቼ ጋ ሄጃለሁ። አልመጣም አትጠብቀኝ" የሚል ማስታወሻ ፅፋ ኮሞዲኖ ላይ አስቀምጣ አልጋ ስር ገባች።
~ ባል ወደቤት ሲገባ ባለቤቱ የለችም። ወረቀቱን አነበበና እሱም
መልስ ጫር ጫር አድርጎ ወረቀቱን ያገኘበት ቦታ አስቀመጠውና ልብሱን መቀያየር ጀመረ። ልብሱን ቀይሮ እንደጨረሰ ሞባይሉን አነሳና " ሄሎ ፍቅሬ የኔ ማር እንዴት ነሽልኝ ፣ ዛሬ ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን። ባለቤቴ ቤተሰቦቿ ጋ ሄዳለች አትመጣም። …… አንቺ ኮ ማር ነሽ…… እሷን ሳላገባ ባውቅሽ ኖሮ እሷን አላገባም ነበረ … … ከአምስት ደቂቃ በላይ አልቆይም ዝግጁ ሁነሽ ጠብቂኝ መጥቼ ወስድሻለሁ …… ባይ የኔ ጣፋጭ " ብሎ ወሬውን ጨርሶ ተነስቶ ወጣ።
~ ሚስት አልጋ ስር ሆና ቅጥል ብግንግን ብላለች… … ልክ እንደወጣ አፍናው የቆየችውን ለቅሶዋን አፈነዳችው…… ከዚያ ምናባቱ ነው ፅፎ ያስቀመጠው… … አለችና ወረቀቱን አንስታ ስታነበው……
" ቂሎ ባንቺ ቤት መደበቅሽ ነው አይደል…… እግሮችሽን ገና ስገባ ነው ያየሁት…… በይ እራት ገዝቼ መጣሁ እንባሽን ታጥበሽ… ❤❤… እሽቅርቅር ብለሽ ጠብቂኝ " ነበረ የሚለው። ♥ ፍቅር♥