ጉርሻ Tube


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😮😮😮

ክብረ ወሰኑን ሰበሩት

የመቀሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ መድህን
በ75 ዓመታቸው ወለዱ፦

ከዚህ ቀደም በ73 ዓመቷ ሕንዳዊ ተይዞ የነበረው ክብረ ወሰንም በእጃቸው ማስገባት ችለዋል::

Via ሰግለለት ሾው

😮😮😮

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1A2MpTH3JD/?mibextid=wwXIfr


🙏🙏🙏

#የቤተ መንግስቱን ግድግዳ ሰንጥቆ ገብቶ…

በ1ኛው መቶ ክ/ዘመን መጨረሻ አካባቢ በሮም ቤተ መንግስት የተወለደች፣ ንጉሡ አባቷ ጣዖት የሚያመልክ፣ እስከ ወጣትነቷ ድረስ ክርስቶስን ልታውቅ የምትችልበት አጋጣሚ ያልነበራት፣ ይሁንና ስለክርስቶስ ፍቅር በሰማዕትነት ያረፈች እናት ናት ቅድስት ኦርኒ፡፡ "ኦርኒ" ማለት በምሥራቃውያን ልሳን "ሰላም" ማለት ነው:: ቅድስቲቱ አርበኛ የዘመነ ሐዋርያት የቤተ ክርስቲያን ፍሬ ስትሆን ተወልዳ ያደገችውም በቀድሞው የሮም ግዛት ውስጥ ነው:: ንግሥት እናቷ ምንም ክርስቲያን ብትሆንም የሚደርስባትን መከራ በመፍራት ስለ ክርስትና ልትነግራት አልደፈረችም፡፡ ዘወትር ስለልጇ በስውር ከመጸለይ ግን አልቦዘነችምና ድንቅ ምላሽ አግኝታለች፡፡

ጣዖት የሚያመልከው አባቷ ሰው እንዳያያት ለብቻዋ ቤተ መንግስት ሠርቶ 12 ሞግዚቶችን መድቦ ፍቅረ ጣኦት እንዲያድርባት፣ ጣዖት ከፊቷ አቁሞ ለዘመናት በስውር አቆያት፡፡ የሚያስተምራት ፈላስፋ ከቀጠረላት በኋላም መልኳን እንዳያየው በር ላይ ሆኖ ነበር የሚያስተምራት፡፡ የመዳን ምክንያት የሚፈልግልን እግዚአብሔር ግን ይህን የንጉሱ አካሔድ ተጠቀመበት፡፡ በሚገርም ሁኔታ መምህሯ ጠንካራ ክርስቲያን ደግ ሰው ነበርና በምን መንገድ ሃይማኖትን ሊያስተምራት እንደሚችል ሲያስብ አንድ ቀን ቅድስት ኦርኒ ራዕይ እንዳየች ነገረችው፡፡ ራዕዬዋ የቤቷ መስኮቶች ተከፍተው በስተምሥራቅ ነጭ ርግብ የወይራ ዝንጣፊ ይዛ ገብታ ከማዕዷ ላይ አስቀምጣው ትወጣለች፡፡ እርሷን ተከትሎ ቁራ በምዕራብ ገብቶ ማዕዷ ላይ እባብ ጥሎይወጣል፡፡ በ3ኛው ደግሞ ንስር ገብቶ አክሊል አስቀምጦላት ወጣ፡፡

ቅድስቲቱም እየገረማት አረጋዊ መምህሯን "ተርጉምልኝ" አለችው፡፡ እርሱም:- ርግብ-ጥበብ መንፈስ ቅዱስ፣ ዘይት-ጥምቀት፣ ቁራ-ክፉ ንጉሥ፣ እባብ-መከራ፣ ንስር-ድል ነሺነት ልዑላዊነት፣ አክሊልም-ክብረ ሰማዕታት ነው" በማለት ክርስቲያን ሆና ይህ ሁሉ እንደሚደረግ ነግሮ ተሰናበታት፡፡ እርሷም ስትጸልይ የእግዚአብሔር መልአክ ተገልጦ ካጽናናት በኋላ አስተምሮ ያጠምቃት ዘንድ ሐዋርያው ቅዱስ ጢሞቴዎስን ልኮላታል፡፡ ሐዋርያውም የቤተ መንግስቱን ግድግዳ ሰንጥቆ ገብቶ፣ ለሰማያዊ ሙሽርነት የሚያበቃ ትምህርት አስተምሮ አጥምቋት ሔዷል፡፡ በክርስቶስ ፍቅር የተነካቸው ቅድስት ኦርኒም የአባቷን ጣዖታት ቀጥቅጣ ሰብራ እውነተኛውን አምላክ ማማለክ በመጀመሯ ከአባቷ ጋር ተጣላች፡፡ ንጉሱ አባቷ በእንስሳት ጅራት ላይ ጸጉሯን አስሮ በማስጎተት ሊገድላት እንስሶቹን ሲይዛቸው ደንብረው እጁን ገንጥለው መሬት ላይ ጥለው ገደሉት፡፡ ቅድስት ኦርኒ ግን ወደ ፈጣሪዋ ጸልያ አድርሳ አባቷን ከሞት አስነሳችው፤ እጁም ተመለሰለት፡፡

በዚህ ታላቅ ተአምር ምክንያትም በዚያች ዕለት ብቻ አባቷና 30,000 የከተማው አሕዛብ አምነው ተጠምቀዋል፡፡ ቅድስት ኦርኒ ኃይለ መንፈስ ቅዱስ ታጥቃ ክርስትናን ሰብካለች፡፡ የክርስትና ጠላት የነበረው ንጉሡ ዳኬዎስ፣ ልጁና ሌሎች 2 ነገሥታት ክርስትናን እንደትተው ለጣኦትም እንድትሰግድ በእሳት በማቃጠል፣ ለአራዊት በመስጠት፣ በግርፋትና በጦር ፈትነዋታል፡፡ እርሷ ግን ሁሉን በክርስቶስ ኃይል ድል ነስታለች፡፡ ድንቅ ተአምራት ያደረገችው ቅድስት እናት በመጨረሻም ጥር 30 በሰማዕትነት አርፋለች፡፡ በዘመነ ስብከቷ አስተምራ ካሳመነቻቸው ባሻገር 130,000 የሚያህሉ ሰዎች ለሰማዕትነት እንዲበቁም ምክንያት ሆናለች፡፡ ገዳማውያን አባቶችና እናቶቻችንን በመርዳት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/18Dc1yaZPy/?mibextid=wwXIfr




እእእእእእእእእ........

😎😎😎

ፈርሷል

ጊዮን ሆቴል የሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ለወንዝ ዳር ልማት መፈረሱን ባለቤቱ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ገልጿል።

……….

😎😎😎

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1CwyKP2AkV/?mibextid=wwXIfr


የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተፈርዶበታል !

ሓበን የማነ የተባለች ወጣትን በጭካኔ በመግደል ክስ የተመሰረተበት ዳዊት ዘርኡ የተባለ ወንጀለኛ ዛሬ ጥር 28/2017 ዓ.ም በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተፈርዶበታል።

ፍርዱን ያሳለፈው የመቐለ ማእከላዊ ፍርድ ቤት ነው።

አሰቃቂ ግድያው በትግራይ ፣ መቐለ ሓወልቲ ክፍለ ከተማ ዓዲሓ ተብሎ በሚጠራው ልዩ ሰፈር በሚገኝ የአንድ ሆቴል ክፍል ነበር የተፈፀመው።

ሓበን የማነ የ19 ዓመት ወጣት ስትሆን በሆቴል ክፍል በቢላዋ ተገድላ መገኘቷንና ጥቅምት 20 /2017 ዓ.ም ከሰአት በኋላ የቀብር ስነ-ሰርዓት መከናወኑ በወቅቱ መረጃ አድርሰናችሁ ነበር።

ፓሊስ አሰቃቂ የግድያ ተግባሩ አስመልክቶ በወቅቱ በሰጠው መረጃ ፤ የነፍስሄር ወጣት ሓበን የማነ አስከሬን ከ2 ቀን በኋላ ነው በተገደለችበት የሆቴል ክፍል የተገኘው።

ገዳይ ወንጀለኛው አሰቃቂ ተግባሩ በመቐለ ከተማ ከፈፀመ በኋላ በአማራ ክልል በኩል በድብቅ ለውጣት ሲያሴር ደሴ ከተማ በአማራ ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ለትግራይ ክልል ፓሊስ ተላልፎ ተሰጥቷል።

በወቅቱም ለደሴ ህዝብና ለአማራ ክልል ፖሊስ ምስጋና ቀርቦ ነበር።

ፓሊስ ጉዳዩ አጣርቶ አቃቤ ህግ ክሰ መስርቶ ሲከራከር ከቆየ በኋላ ዛሬ እሮብ ጥር 28/2017 ዓ.ም የመቐለ ማእከላይ ፍርድ ቤት ባዋለው ችሎት ወንጀለኛው በዕድሜ ልክ ፅኑ አስራት እንዲቀጣ ወስኗል።

Via Tikvah

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1LbbLXpE7c/?mibextid=wwXIfr


👇👇👇

ጋሞ ዞን

አዛውንቱ በ16 እስራት ተቀጡ
የ9 ዓመት ሴት ህፃን ልጅ አታልሎ የደፈረዉ አዛዉንት በጽኑ እስራት መቀጣቱን የቦረዳ ወረዳ ፖሊስ ገለፀ።

ተከሳሽ አቶ እሳቱ ዳንጎረ የተባለው የ60 ዓመት አዛውንት ጥር 5/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ገደማ የግል ተበዳይ የ9 ዓመት ህጻን የሆነች በጎቹን ለመጠበቅ በቦረዳ ወረዳ ዘፍነ ቀጠና 3 ሀንዝያ መሄጃ ልዩ ስፍራ ሾንከ ዛፍ ተብሎ በሚጠራበት አከባቢ

ባህር ዛፍ ውስጥ ሸንኮራ እንቺ በማለት አታሏዋት ወደራሱ አቅርቦ አስገድዶ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ወንጀል በመፈፀሙ የቦረዳ ወረዳ ፖሊስ በሰውና ሀኪም ማስረጃ ምርመራዉን አጣርቶ ለዐቃቤ ህግ ያቀረበዉ ክስ ተከፍቶ የቀረበለት የወረዳዉ ፍርድ ቤት አከራክሮ ጥር 27/2017 ዓ.ም በዋለው 1ኛ ወንጀል ችሎት ተከሳሽን በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንድቀጣ ወስነዋል።

የቦረዳ ወረዳ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ነዉ።

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/15cCxMYxSy/?mibextid=wwXIfr


😎😎😎

በማረሚያ ቤት ውስጥ ፎቶ ተነስተዋል በተባሉት ታራሚዎች ዘንድ ተንቀሳቃሽ ስልክ በፍተሻ መገኘቱን የፌደራል ማረሚያ ቤት አስታወቀ

ከሰሞኑ በማረሚያ ቤት የአየር መንገድ ደህንነትን አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በወንጀል ተከሰው ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው የሚከታተሉ እነ ጆን ዳንኤል ከማረሚያ ቤት ሆነው ለቀውታል በተባለ ፎቶ ዙሪያ ብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን የማረሚያ ቤቱን አስተዳደር ጠይቆ ምላሽ አግኝቷል።

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳሬክተር አቶ ገረመው አያሌው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ስልኩ በፍተሻ ተገኝቷል።

ይህን ባደረጉ አካላት ላይ የማጥራት ስራ ተሰርቶ ጥፋተኛው ላይ በአሰራሩ መሠረት በህግ አግባብ ተመጣጣኝ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አቶ ገረመው ለብስራት ተናግረዋል።

በትግስት ላቀዉ
Via ዳጉ_ጆርናል

😎😎😎

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1Hqp3D1kFt/?mibextid=wwXIfr


መልካም መንገድ

😎😎😎

ወደ አውሮፓ ልትሂድ ናት።

ከዛሬ 3 ዓመት በፊት በዱባይ ኤክስፖ ለ6 ወራት በኢትዮጵያ ፓቪልዮን ውስጥ ብዙ ሚሊዮኖች ጎብኝዎች የጎበኙት ሉሲ (ወይንም ድንቅነሽ) አሁን ወደ አውሮፓ ሊትሄድ ነው።

በአውሮፓዊቷ ሀገር ቼክ ዋና ከተማ ፕራግ ብሄራዊ ሙዚየም ፍልስስ ብላ ተኝታ ጎብኚዎች እየመጡ ይጎበኛታል የሚባል ሲሆን።

በህይወት ብትኖር ኖሮ 3.2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ይኖራት ነበር።

አሟሟቷ ከአንድ ዛፍ ወደ ሌላ ዛፍ ስትዘል ጎልበቷ ላይ ባጋጠማት ህመም ምክንያት እንደሞተች ይነገራል።

ሉሲ ከዛሬ በፊት 50 ዓመት በአፋር ክልል ውስጥ እንደተገኘችም ይነገራል።

* ስትሞት የነበራት ዕድሜዋ 12 ዓመት ሲሆን ።
* ቁመቷ በጣም አጭር ሲሆን 105 ሴንቲሜትር ነበር።
* ክብደቷ 45 ኪሎ ግራም ነበር።

መልካም መንገድ ይሁንልሽ ድንቅነሽ

በሰላም ጊቢ

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1Y5TTEeGzp/?mibextid=wwXIfr


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🙏🙏🙏

እባካችሁ ከሞ*ቴ በፊት ድረሱልኝ እርዱኝ በቃ ተቸግሬለው

0992022811 EDEN MITIKU

1000116113957 CBE

EDEN MITIKU TAKELE

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/r/1Axy4R8e5g/?mibextid=wwXIfr


🙏🙏🙏

#ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ

በዕለተ ሥቅለተ ክርስቶስ ካሕናት አባቶቻችን የዘጠኝ ሰዓት ስግደት ሲሰገድ “ኦ ዘጥዕመ ሞተ በስጋ” “በስጋው ሞትን የቀመሰ ኢየሱስ ክርስቶስ” እያሉ ልብን በሚያሳዝን ዜማ ያዜማሉ፡፡

በመለኮቱ ሕያው ሲሆን በስጋው ግን ሞትን ቀመሰ፡፡ የአዳምን ሞት በሞቱ ሊሽር መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን በገዛ ፈቃዱ አሳልፎ ሰጠ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ክርስቲያኖች ሲጽፍ “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን… አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን” ይላል፡፡

የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ቄርሎስም “ለቤተ ክርስቲያን ስትል በአደባባይ በጥፊ የተመታህ አቤቱ ይህን ማድረግህ እርስዋን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው፡፡ ለእርስዋ ሲል ታሥሮ መጎተት የቻለ የበደለውም በደል ሳይኖር፣ ርኩስ ምራቅን ሲተፋበት የታገሠ መድኃኔ ዓለም በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ” በማለት ገለጸው፡፡ አምላካችን እግዚአብሔር ሰው ሆኖ እንደሚያድነን በመጀመሪያ ለአዳም ቃል ገባለት፡፡

ከዚያም በነቢያት ትንቢት አስነገረ፡፡ በስጋ በተገለጠ ጊዜም የሰቀሉትና የገደሉት አይሁድ ሳይቀሩ እንዲናገሩ አፋቸውን አስከፈታቸው፡፡ አልአዛርን ለአራት ቀናት በመቃብር ከቆየ በኋላ ከሙታን ሲያስነሳው ከአይሁድ ወገን ብዙዎች አመኑ፡፡ አንዳንዶች ግን ወደ ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስ ያደረገውን ነገሯቸው፡፡

በዮሐንስ 11 እንደተጻፈው ከተአምራቱና ከትምህርቱ የተነሳ ሕዝቡ ሁሉ ትቷቸው እንዳይሔድ የፈሩት አይሁድ ሲማከሩ “በዚያች ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረ ቀያፋ የሚሉት ከእነርሱ አንዱ። እናንተ ምንም አታውቁም፤ ሕዝቡም ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለ ሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡም አላቸው።

ይህንም የተናገረ ከራሱ አይደለም÷ ነገር ግን በዚያች ዓመት ሊቀ ካህናት ነበረና ኢየሱስ ስለ ሕዝቡ ሊሞት እንዳለው ትንቢት ተናገረ፡፡ ስለ ሕዝቡም ሁሉ አይደለም÷ ነገር ግን የተበተኑትን የእግዚአብሔርን ልጆች ደግሞ በአንድነት እንዲሰበስባቸው ነው እንጂ።”ተብሎ ተጽፏልና፡፡ የቀድሞው የግብጽ ኦርቶዶክሳውያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ “ሺኖዳ እኛ ወደ እርሱ መውጣት ሲያቅተን መድኃኔ ዓለም ወደኛ ወረደ” በማለት ይገልጹታል፡፡

አምላክነትን ሲሻ የወደቀ የሰው ልጅን የወደደውን አምላክነት ያገኝ ዘንድ የሰውን ባሕርይ ተዋህዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ፡፡ ከኛ በነሳው ስጋም ወደ ሰማይ አረገ፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይለናል፡፡ “ሔዋንን ዲያብሎስ አሳታት የሞት ምክንያት የሚሆን ቃልን ወለደች፡፡ ድንግል ማርያም ግን መልአክ በአበሠራት ጊዜ ሁሉን ወደ ዘለዓለም ሕይወት የሚመራ አካላዊ ቃልን በሥጋ ወለደች፡፡

በማዳኑ ስራ ውስጥ የቅድስት ድንግል ማርያም ድርሻ ታላቅ ነው፡፡ “የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ልጁን ላከ፡፡” ሲል ቅዱስ ጳውሎስም ለገላትያ ክርስቲያኖች ጽፏል፡፡ ገላ 4÷4 ስለፍጹም የሰው ልጆች ፍቅር መድኃኔ ዓለም “በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፣ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ” ፊልጵ 2÷8 ተብሎ እንደተጻፈ፡፡

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/17kdN9pFR2/?mibextid=wwXIfr




😮😮😮

ነጋዴዎች እና ሱቅ መክፈት የምትፈልጉ ይሄ መልዕክት እንዳታሳልፉት❗️

* ምን እየነገዱ ነው❓
* ምን ዓይነት ሱቅ መክፈት ይፈልጋሉ❓

ፒያሳ ሀገር ፍቅር ቲያትር እና ሚኒሊክ አደባባይ መሀል የንግድ ሱቆች

* የግል የሚያደርጉት የንግድ ሱቆች ፒያሳ ላይ ብቸኛው እየሸጠ ያለው ቴምር ሪልስቴት ነው

* ሚኒሊክ አደባባይ ጋር በመንግስት የሚሰራው የ አውቶብስ እና የታክሲ ተርሚናል አጠገብ

* በከተማው ከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ቦታ ከተማው ላይ ሱቅ የፈረሰባቸው ነጋዴዎች የከተሙበት

* 4700 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ እስኬሌተር የሚገጠምለት G+5 የሆነ የገበያ ማዕከል

* በ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚያልቅ ከፍለው እስኪጨርሱ በዶላርም ሆነ በግንባታ እቃዎች ግሽበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግም

* በወር ከ80,000 ብር በላይ የኪራይ ገቢ የሚኖራቸው

* ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

ቴምር ሪልስቴት.......

ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ወገኖቻችን በሙሉ ካላችሁበት ሀገር ሆናችሁ ፕሮሰስ ማድረግ የምትችሉበትን እና መግዛት መዋዋል የምትችሉበትን መንገዶች አመቻችተናል!

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ

☎️ 0908770077
0960770077

ዋትሳፕ ሊንክ - https://wa.me/251908770077?text

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1HJoTa82Hn/?mibextid=wwXIfr

Показано 12 последних публикаций.