መልካም መንገድ
😎😎😎
ወደ አውሮፓ ልትሂድ ናት።
ከዛሬ 3 ዓመት በፊት በዱባይ ኤክስፖ ለ6 ወራት በኢትዮጵያ ፓቪልዮን ውስጥ ብዙ ሚሊዮኖች ጎብኝዎች የጎበኙት ሉሲ (ወይንም ድንቅነሽ) አሁን ወደ አውሮፓ ሊትሄድ ነው።
በአውሮፓዊቷ ሀገር ቼክ ዋና ከተማ ፕራግ ብሄራዊ ሙዚየም ፍልስስ ብላ ተኝታ ጎብኚዎች እየመጡ ይጎበኛታል የሚባል ሲሆን።
በህይወት ብትኖር ኖሮ 3.2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ይኖራት ነበር።
አሟሟቷ ከአንድ ዛፍ ወደ ሌላ ዛፍ ስትዘል ጎልበቷ ላይ ባጋጠማት ህመም ምክንያት እንደሞተች ይነገራል።
ሉሲ ከዛሬ በፊት 50 ዓመት በአፋር ክልል ውስጥ እንደተገኘችም ይነገራል።
* ስትሞት የነበራት ዕድሜዋ 12 ዓመት ሲሆን ።
* ቁመቷ በጣም አጭር ሲሆን 105 ሴንቲሜትር ነበር።
* ክብደቷ 45 ኪሎ ግራም ነበር።
መልካም መንገድ ይሁንልሽ ድንቅነሽ
በሰላም ጊቢ
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1Y5TTEeGzp/?mibextid=wwXIfr