ሙራጀዓ ስታደርጊ ሳደምጥሽ እኔንም ስታዳምጪኝ ...🥲 ይህን ማለት አሁን ነው !
إنها بالتأكيد لحظة جميلة ..... 🙃
ባልና ሚስት አብረው ቁርኣንን ሲያነቡ ግንኙነታቸው እየጠራ ይሄዳል የአላህን ውዴታ ለማግኘት አንድ እርምጃ ይጠጋሉ። ይህ ግንኙነት በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን በወዲያኛውም ዓለም ይበልጥ ቆንጆ ይሆናል።
አሏህ ሆይ ሁሌም የምንደሰትበትን መለያየት የሌለበትን በፍቅር የተሞላን ትዳር ረዝቀን 💚
ሸዋል ነው አግቡና ሰርግ ጥሩን እንጂ 😉
JOIN US ❯❯ @HANIF_TUBE01