➤¶❥𝖍𝖆𝖓𝖎𝖋_𝖙𝖚𝖇𝖊 ❥¶


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


➤ አሰላሙ አለይኩም ወራህቱላ😇
¶❥нαйιƒ_тùве❥¶ channel;
♡ለናንተ ለቤተሰቦቹ የሚመጥን ፦
1. 💁 ❲ኢስላሚክ ringtone)
2. ‍₪አስተማሪ 🏰ታሪኮች
3. አዳዲስ〖መንዙማ₯ነሺዳ〗
4.〖ኢስላሚክ ግጥም ]]
📜ċσмιит
፨ለማንኛውም አስተያየት እና ቅሬታ ካሎት cross መስራት ምትፈልጉ ከታች ባለው ቦት ላይ አስቀምጡልኝ፨
@Susu0_Bot
@susu0_Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ጎልልልልልልልልል ራፊና ባርሴሎናና 

ራፊና ለባርሴሎና ተገልብጦ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇

https://t.me/+tQISq2WqQsE4Yzdk
https://t.me/+tQISq2WqQsE4Yzdk


Репост из: ጠቃሚ ቻናሎች
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


.የተሳቀ እንባ
#ክፍል_²
(ፉአድ ሙና)
.
.
.
ኢስማኢል ከመኪናው ወርዶ አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት ኤርሚ እና ቤቲ መኪናው ውስጥ መቆየት እንደሚፈልጉና ከሀዩ ጋር መኪናውን እንዲለቁላቸው ጠየቋቸው። ሀያት የመኪናውን በር ከፍታ ወረደች። ያደረገችው ቋቋ ጫማ ነው። ልቧ ከወትሮው በተለየ ይመታል። የኢስማኢል ወንዳወንድነት ገና እንዳየችው ቀልቧን አጥፍቶታል። እየተራመዱ ወደ ሬስቶራንቱ ሲገቡ ጫማዋ ደንቀፍቀፍ አደረጋት። እስማኢል ሊደግፋት በሚመስል መልኩ እጇን ያዛት። የባሰ የልቧ ምት ተዘበራረቀባት። አተነፋፈሷ ተስተጓጎለ። እጇን መያዙን ያልወደደች ለመምሰል ኮስተር ለማለት ሞከረች። ከንቱ ሙከራ ፣ በልቧ የተፎረሸ ቀሽም ሙከራ። ሬስቶራንቱ ውስጥ ገብተው ወደ ፎቁ ወጥተው ተቀመጡ። ትንሽ እንደቆዩ አስተናጋጅ መጣ። መታዘዝ ባይፈልጉም ለመቀመጥ ሲሉ ሁለቱም ጁስ አዘዙ። የመጀመሪያ ቀን እንደመገናኘታቸው ብዙ ጠለቅ ያለ ወሬ አያወሩም። ስለ ትምህርቷ ፣ ስለ ስራው ብቻ ፤ ወሬው ከዚህ አይዘልም። እስማኢል ከሀያ ሁለት ዓመት አይዘልም። እሷ ደግሞ ገና አስራስምንት አመት አልሞላትም።
"ዎክ ብናደርግስ እዚህ ከምንቀመጥ?" አለ ኢስማኢል።
ትንሽ ተግደረደረችና "እሺ" አለች።
ከመቀመጫቸው ተነስተው ከሬስቶራንቱ ግቢ ወጡ። መኪናው ውስጥ ኤርሚና ቤቲ በስሜት ግለት ታፍነው የስሜታቸውን እሳት በመዳፎቻቸውና በከንሮቻቸው እየተነፈሱት ነው።
ኢስማኢልና ሀያት አስፓልቱን ተሻገሩ። አካባቢው ላይ በክፍት ብረት የታጠረ ግቢ አለ። የሜድሮክ ግቢ ነው። የአጥሩ ዙሪያ የድንጋይ መቀመጫ አለ። ኢስማኢል ተመቻችቶ ተቀመጠ። ቀና ብሎ ሲመለከታት እሷም ተቀመጠች። እንደምንም ራሱን አደፋፍሮ ክንዱን ከአንገቷ ላይ አሳረፈ። አቀፋት። አካባቢው ላይ ሰው አይበዛም። አንዳንድ ሰዎች በመንገዱ ላይ ሲራመዱ ይታያል። ሀያት እና ኢስማኢል አንድ ድንጋይ ላይ ለሁለት ተቀምጠዋል። በመካከላቸው ምንም አይነት ክፍተት የለም። ደግሞ ኢስማኢል ክንዱን ዘርግቶ አቅፏታል። ከሩቅ ለሚያያቸው የቆዩ ፍቅረኞች እንጂ ዛሬ የተገናኙ ፤ ከዚህ ቀደም የማይተዋወቁ አይነት ሰዎች አይመስሉም።  
የሀያት ልብ ሰላሙን አጥቷል። ከኢስማኢል ደረት የሚፈልቀው የሽቶው ጠረን ፣ ልቧ የቀለጠለት ወንዳወንድ የሰውነት ቅርጹ ፣ የሚያምረው የፊቱ ገፅታ ፣ ምናልባትም ኤክስኪዩቲቭ መኪናውም ትንሽ ገፅታውን ሳያጎላው አይቀርም ፤ እነዚህ ሁሉ ተደማምረው እጅ አሰጥተዋታል። አሁንም እንዳቀፋት ናት ፤ እየተንሾካሾኩ ፣ ብዙም ውበት በሌለው ድምጿ ፣ በጎረነነ ድምፁ እየተግባቡ። ሀያት እራሷን መቆጣጠር ከበዳት። ብዙዎቹ ሴቶች በፍፁም ደፍረው የማያደርጉትን ነገር ለማድረግ አሰበች። ልትጎርሰው ፣ ከንፈሩ ላይ ልትለጠፍ። "ደግሞ ቢንቀኝስ?" ብላ ተጨነቀች። "የለመደች ባለጌ ናት ብሎ ቢያስበኝስ?" ብላ ተብሰለሰለች። ግን የኢስማኢል ወንዳወንድነት ፣ የልቧ እጅ መስጠት ፣ ስሜቷን የመግታት አቅም አለመኖር ተደራረቡና ሀፍረቷን ገፈፉት። ካቀፋት ክንዱ ወደ ቀኝ ዞረች። እጇን ወደ አንገቱ ወስዳ ከፊቷ አቀረበችው። ከንፈሩን ጎረሰችው።  ኢስማኢል አንገቷ ላይ የነበረው እጁ ወደ ታች ወርዶ ወገቧን ይዟል። "እሷ ከጀመረችልኝማ ምን ገዶኝ" የሚል ይመስላል። በደንብ ይስማታል ፣ በደንብ ትስመዋለች።
መንገዱ ላይ ውር ውር የሚሉት ሰዎች ከአስፓልቱ ዳር ተቀምጠው የሚሳሳሙትን  እነኢስማኢልን ከመጤፍ አልቆጠሯቸውም። ተዉ ያላቸው የለም። የገላመጣቸው እንኳ አልነበረም። ሰዉ "ጊዜያቸው ነው" እያለ ትቷቸው ይነጉዳል። አሁን አንዱን መንገደኛ አስቁመን አስፓልቱ ጥግ ላይ የሚሳሳሙትን እነኢስማኤልን እያሳየን "ከተገናኙ ሁለት ሰዓት እንኳ በቅጡ አልሞላቸውም።" ብንለው ያምነናል? አይመስሉማ! አይመስሉም። ግን ስሜታቸው ስለ ምክንያታዊነት እና ስለ ድርጊታቸው ውጤት ለማሰብ ጊዜ አልሰጣቸውም። ብቻ ይሳሳማሉ።
.
ተሳስመው ሲረግቡ ፣ እግሮቻቸው መሀል እንደረጠቡ ፣ ቅድም በመካከላቸው የነበረው ሀፍረት ተገፎ ፣ እየተሳሳቁ እጅ ለእጅ ተያይዘው እየተላፉ  ሬስቶራንቱ በር ላይ ወደ ቆመው የኢስማኢል መኪና ሄዱ። ቤቲ እና ኤርሚያስ የከንፈር ጨዋታቸውን ጨርሰው ነበር። ኢስማኢል እና ሀያት ወደ መኪናው ገብተው ቅድም በተቀመጡበት መልኩ ተቀመጡ። ሀዩ ጋቢና እንደተቀመጠች ወደ ኋላ ዞራ ቤቲን አየቻትና ሳቀች።
ቤቲ ሳቀችና "ኧረ ሀዩ ሊፒስቲኩስ? ተመቻቻቹ አይደል?"
ሀያት እና ኢስማኢል ተያይተው ተሳሳቁ። ኢስማኢል መኪናውን አስነስቶ መንዳት ጀመረ። ሰዓቱ ወደ አንድ ሰዓት ለመሆን እየተቃረበ ነው። መኪናቸው ካርል አደባባይ ጋ ሲደርስ በመከላከያ የጀርባ አጥር እየታከከ ውስጥ ለውስጥ ሄዶ ሞቢል ጋር ወጣ። ሀሳባቸው ቤቲ ሰፈሯ አለምባንክ ስለሆነ እስከ ጦርሀይሎች ሊሸኟት ነው። ጦርሀይሎች ሲደርሱ ቤቲን አሰናብተው ሀያትን ሰፈሯ ለማድረስ ወደ ተክለሀይማኖት ነዱት። ኤርሚያስ ከኋላ ተቀምጦ በመኪናው ቴፕ ከተከፈተው ዘፈን ጋር አብሮ ጭንቅላቱን በስልት ያነቃንቃል። ተክለሀይማኖት ሲደርሱ ኢስማኢል  ስልክ ቁጥሯን ተቀበላት። የሱንም ሰጣት። ልትወርድ ስትል ኤርሚያስ እየሳቀ "ይኸው አይኔን ጨፍኜያለሁ አላያችሁም" አለ።
ኢስማኢል ከንፈሯን ስሞ ተሰናበታት።
.
ሀያት ከመኪናው ወርዳ ወደ ሰፈሯ የሚያስገባውን መንገድ እየተራመደች ከቦርሳዋ ውስጥ ቻፒስቲክ አውጥታ ከንፈሯን ተቀባች። ስትወጣ በነበረበት ሁኔታ እናቷ እንድታያት በማሰብ ራሷን ስትወጣ በነበረችበት ሁኔታ ላይ ለመመለስ ሞከረች። ሁሉም ነገር ተዓምር ሆኖባታል። "እንዴት ባብድለት ነው?" ትላለች ራሷን እየታዘበች። ከሰዓታት በፊት ያደረገችው ሁሉ እየገረማት።
ቤት ስትገባ እናቷ ስመው ተቀበሏት። ታናሽ እህቷን አቅፋ ጣቷን እያጮኸች እያጫወተች ወደ መኝታ ክፍሏ ሄደች። ሀያት ለእናቷ የአይኗ ስስት ናት። ለሷ ዛሬም እንቦቀቅላ ናት። ለሷ ምንም የማታውቅ ጨዋ ናት። ልጃቸው ከንፈሯ ዛሬ ሁለት ሰዓት እንኳ አብራው ባልቆየችው ሰው እንደተሳመ ቢነገራት ምናልባት ምድር ላይ በህይወት መኖሯን አምርራ በጠላች ነበር። እናት ናት፣ እናት ፣ ለልጇ ትልቅ ወግ ማዕረግ የምትመኝ እናት።
.
ሀያት መኝታ ክፍሏ ተቀምጣ ኢስማኢል ጋር ስለመደወል አሰበች። እንደ ጅል ለብቻዋ እየሳቀች ስልኳን አየችው።
.
𝔭𝔞𝔯𝔱 = ³ ይቀጥላል...
.
https://t.me/HANIF_TUBE01
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


𝖓𝖊𝖝𝖙 𝖕𝖆𝖗𝖙 ² 𝖈𝖔𝖓𝖙𝖎𝖓𝖚𝖊

𝖙𝖔 𝖓𝖎𝖌𝖍𝖙 ₂:³⁰
𝖑𝖎𝖐𝖊👍 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊⤴️

https://t.me/HANIF_TUBE01
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


በጣም የወደድኩት ኢስላሚክ ቻናል ነው

@Namewriter

#ስማቹን በ arebic

#በተጨማሪም አጓጊ ታሪኮችን የሚለቀቅበት ቻናል ነው
𝖏𝖔𝖎𝖓 & 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 በማድረግ ይተባበሩን 🙏🙌

👉 https://t.me/Namewriters


ከሆነ ጊዜ በኃላ...


Palestine🥹

https://t.me/HANIF_TUBE01
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


አንድ ሰው ሸይኽ ዑሰይሚንን - {ረሂመሁላህ] እንዲህ ሲል ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡

→ሁለተኛ የምጨምራት ሴት ሀራም ላይ እንዳትወድቅ ስለፈራሁላት ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል?

→እሳቸውም :" ለሁለተኛዋ ለማግባት የመደብከውን ገንዘብ ትዳር ለሌለው ወንድምህ ስጠውና እሱ ያግባት የሁሉቱንም አጅርታገኛለህ።" በማለት መለሱለት 😂🤝

❤️‍🩹ᴊᴜᴍᴍᴀ ᴍᴜʙᴀʀᴇᴋ💚

https://t.me/HANIF_TUBE01
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


⌲የተሳቀ እንባ


ክፍል አንድ
(ፉአድ ሙና)
.
"እማ" ትላለች አፏን በደንብ ያልፈታችው ህፃን ጀርባዋን ሰጥታ ወደ ውጪ እየተመለከተች የቆመችውን እናቷን እያየች። እናቷ ከታላቅ እህቷ ጋር ያወራሉ።
እናትየው ለመውጣት የተዘጋጀች ልጃቸውን እየተመለከቱ መናገር ጀመሩ።
"እና በቃ መውጣትሽ ነው? ምሳሽን ግን በደንብ በልተሻል?"
"ኧረ በደንብ በልቻለሁ። በቃ ልሂድ ደህና ዋይ።" 
"ማን ጋ ነው ግን የምትሄጂው?"
"ቤቲን ላገኛት ነው።"
የቤቱን የውጪ በር ከፍታ ወጣች። እናትየው ከኋላቸው "እማ" እያለች የምትነጫነጨው ልጃቸውን ከምንጣፉ ላይ አንስተው አቀፏት።
.
በሩን ዘግታ ከወጣች በኋላ ወደ ፊቷ የተንሸራተተባትን ሻሿን የእጅ ቦርሳዋን ወደ ብብቷ አስገብታ ይዛ አስተካከለች። የወጣትነት የመጀመሪያው የፍካት ድባብ አብቦባታል። የሚያሳሳ የሰውነት ቅርፅ ፣ ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ሌላም ሌላም ብዙ የወጣትነት ፣ የመድረስ ምልክቶች ተንቆጥቁጠውባታል። ሀያት ከህፃንነቷ አንስቶ የምትጠራበት ስም ነው። ሀዩና ፣ ሀዩ ፣ ሀዩዬ እያሉ ያቆላምጧታል። ሀያት መልኳ የቀይ ዳማ ተብሎ የሚገለፅ አይነት ነው። መልኳ የተጋነነ ውበት ባይኖረውም ለክፉ የሚሰጥ አይነት አይደለም። የተጋነነ ውበት ያላቸውን የምንሰይምበት ቃል እንቸገራለን ብለን ባንሰጋ ቆንጆ ናት ልንላት እንችል ነበር።  የጠመጠመችው ሻሽ የሀብሀብ የውስጡን ቀለም ይመስላል። በእነርሱ አጠራር "ፒች" የሚባል የቀለም አይነት ያለው ነው። ቀሚሷ ከሻሿ ጋር ተመሳሳይ ቀለም አለው።  ከላይ  እጀ ሙሉ ሸሚዝ ለብሳለች። ዛሬ ቅዳሜ ነው። እንደ ሀያት ላሉ ከሰኞ እስከ አርብ ያለውን ጊዜ በትምህርት ለሚያሳልፉ ተማሪዎች ውድ እና ተናፋቂ የእረፍት ቀን ነው። ከቤቷ ወጥታ ጥቂት በእግሯ ከተራመደች በኋላ ተክለሀይማኖት አደባባይ ደረሰች። ከተክለሀይማኖት የሜክሲኮ ታክሲ ይዛ ቅዳሜን አብረው ፏ ሊሉ ወደተቀጣጠረቻት ጓደኛዋ ቤቲ ተስፈነጠረች።
.
ቤቲ ከሀያት ቀደም ብላ ሜክሲኮ ከተቀጣጠሩበት ካፌ ተገኝታለች። ዳለቻ ቀለም ያለው ቱታ ሱሪ ፣ በከፊል ገላዋን አሳልፎ የሚያሳይ ስስ ጥቁር ሹራብ ለብሳለች። ከላይ ደግሞ ኮፍያ ደፍታለች። ቤቲ ፈታ ለቀቅ ያለች ልጅ ናት። ደስታን የምታድን አይነት።
ሀያት ከካፌው እንደደረሰች ሰላም ተባብለው ወደ ሞቀ ጨዋታ ገቡ። ሁለቱም የአስራሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። የሚማሩት በከተማዋ ውስጥ ታዋቂ ከሚባሉ የግል ትምህርት ቤቶች በአንዱ ነው።  ጨዋታ እየደራ ሰዓቱ እየገፋ ሲመጣ ቤቲ ለሀዩ አንድ ሀሳብ አቀረበች።
"ሀዩ ዛሬ እኮ ከኤርሚ ጋር ቀጠሮ አለን። እሱም ከጀለሱ ጋር ስለሚከሰት አብረን ብንሄድስ?"
"ኧረ አይመሽብኝም?"
"ኧረ የምን መምሸት ነው? አግኝተናቸው ትንሽ ተጨዋውተን ላሽ እንላለን።"
ሀያት በሀሳቡ ተስማማች። ቤቲ ኤርሚያስ ጋር ደውላ ያሉበትን ቦታ ነገረችው። ሰዓቱ ወደ ዘጠኝ ሰዓት ተኩል ተጠግቷል።
.
ቤቲ  በርካታ ጊዜ የፍቅር ጓደኛ ይዛለች። መመቻቸት ሲደባበሩ ደግሞ ላሽ መባባል የፍቅቅሮሽ ህይወቷ መመሪያ ነው። ሀዩ ከዚህ ቀደም ረቢቅ የሚባል ፍቅረኛ ነበራት። ከሱ ጋር አብረው እያሉ የአፍላነት እሳታቸው ከንፈር ለከንፈር እስከመጎራረስ አዝልቋቸዋል። የቤቲ እንኳ በርካታ ስለሆኑ እና በጉዳዩ ላይም ዘልቃ ስለሄደችበት "ለሷ" ብርቅ የሚባል አይነት አይደለም። ኤርሚ ባለጊዜዋ ነው። ጊዜ ለፍቅረኝነት የመረጠላት። ሙድ ለሙድ ገጥመዋል። ተመቻችተዋል።
.
ኤርሚ የካፌው በር ላይ ሲደርስ ደወለላቸውና ከካፌው ወጡ። የካፌው በር ላይ አንድ ብርማ ኤክስኪዩቲቭ ቆማለች። ኤርሚያስ ከጋቢና ወረደና ቤቲን እና ሀዩን ሰላም ብሏቸው ቤቲን ይዞ ከኋላ ገባ። ሀያት የነገሮች ሂደት በመራት መልኩ ጋቢና ገባች። መኪናውን የያዘው የኤርሚያስ ጓደኛ ነው። ኢስማኢል ይባላል። ነጭ ጂንስ ሱሪ እና ነጭ እጀ ሙሉ ስስ ሹራብ ለብሷል። ከላዩ ላይ እጀ ጉርድ ጃኬት ደርቦበታል። ኤርሚያስ ጂንስ ቁምጣ ለብሷል። ከላይ የደረቱን ቅርፅ አጉልቶ በሚያሳይ ጥቁር እጀ ጉርድ ቲሸርት ተወጣጥሯል። 
የመኪናው ሬዲዮ መንዙማ ያጫውታል። ቤቲ የመንዙማውን አንዱን ቃል ይዛ አብራ እያለች ትጨፍራለች። ጭንቅላቷን በድቤው ሪትም ልክ እየወዘወዘች ትቀውጠዋለች።  ኤርሚም አብሯት እጁን እያወዛወዘ ይጨፍራል። እስማኢል የስልኩን ካሜራ ከፍቶ ጭፈራቸውን ይቀርፃል። ሀያት እየሳቀች ትመለከታለች።
ኢስማኢል የመኪናው ሬዲዮ ላይ ጣቱን አሳርፎ መንዙማውን አሳለፈው። እንግሊዘኛ ዘፈን ላይ ሆነ። ቤቲ መቀመጫዋን ከወገቧ ጋር በስልት እያሾረች ሁለት እጆቿን ዘርግታ ትደንሳለች። ተሳሳቁ ፣ ፈገጉ።
እስማኢል እጆቹን የመኪናው መሪ ላይ እንዳደረገ ሀያትን በአይኑ ሰርቆ አያት። ከዚያም ወደ ኋላ ዞሮ ወደ ኤርሚ ተመለከተ።
"እ ኤርሚ ወዴት ልንዳው?"
"ወደ ሳር ቤት ንዳው፣ ወደ ዶዲ"
መኪናዋ ወደ ሳር ቤት ተወነጨፈች። አራት የዘመኑን እሳቶች ይዛ። ሁለት የደረሱ ፈታኝ ሴትነቶችን አንከብክባ ፣ ከዶዲ ሬስቶራንት በር ላይ ቆመች ::

ᴘᴀʀᴛ ᴛᴡᴏ ይቀጥላል....
https://t.me/HANIF_TUBE01
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


የታሪካችን ርዕሰ  የሚሆነው 
  
⌲የተሳቀ እንባ


✎በፉአድ ሙና ተፅፎ
             ➤በ𝖍𝖆𝖓𝖎𝖋_𝖙𝖚𝖇𝖊 ቻናል
ዛሬ ማታ ₁:₀₀ ላይ ይቀርባል ::

😍መልካም ቀን 🩵

https://t.me/HANIF_TUBE01
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቀዱ 😂😂😂
ቀድሪያ 😁🤣🤣🤣🤣

😀 ለፈገግታ 😃

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


#አሚን_በል.. 3

ስማኝማ ሐላሌ  😍



አላህ ሁሉም ነገር የምንችልበት ትግስት ይስጠን .... ግን አሚን እያልክ ነዋ ሁቢ

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


አዲስ ታሪክ ይጀመር እንዴ ?
Опрос
  •   አዎ👍
  •   አይ👎
21 голосов


🌹::::::::ትዳር::::::::::::🌷

አንድ ወንድ አንድ ሴትን ለ አራት ነገራቶች ሲል ያገባታል።
1)# ለመልክ
2) # ለገንዘብ
3)# ለዘር
4) #ለዲን

ከነዚህ ሁሉ በላጩ ለዲን የተጋቡት ናቸው አሉን ሀቢቡና ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم
ለምን ይመስለናል??
በዲን መሰረት ከተጋባን

   ☞ፍቅራችን እውነተኛ
   ☞ውዴታችን እስከ ጀነት
   ☞ትዳራችን ለአኼራ/የተዳር አጋራችን ሀቅ    በመጠበቅ ሰለሚሆን ነው።
ከዚው ውጭ ያሉት ግን ሁሉም ጠፊ ናቸው!።

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


• 📖 أركان الإسلام

• عَنْ أَبِي عَبْدِ الرَّحمنِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ بْنِ الْخَطَّابِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: بُنِيَ الْإِسْلَامُ عَلَى خَمْسٍ: شَهَادَةِ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَإِقَامِ الصَّلَاةِ، وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ، وَحَجِّ الْبَيْتِ، وَصَوْمِ رَمَضَانَ.
📚 بخاری و مسلم

✎• ዓብደላህ ኢብን ዑመር ረ.ዐ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ። “ እስልምና አምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል ፦ በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሓመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣ ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣ ዘካን ማውጣት፣ ረመዳንን መጾም፣ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።”

ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።

  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ

#share_share_share
@HANIF_TUBE01  @HANIF_TUBE02


✍️ወንድሜ  ባለቤትህን  በፍቅርና  በእንክብካቤ  ያዛት  የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናትና😊

     ➣ታዳራችሁ  እንድጠነክር  ከፈለጋችሁ  የሰዉ ወሬ  ከመስማት ተቆጠቡ  ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል  ፍቅር ተገላለፁ እንተ ሀቢብቲ እወድሻለሁ ብትላት ምን ትሆናለህ  እስኪ ካፍህ ይዉጣ  እሷ  ካንተ በላይ ሁና ታገኛታለህ!!🌷

   ➣@HANIF_TUBE01

🌀ለባለ ትዳሮች  ነዉ ያልኩት  እስተዉሉ እሽ 👌




https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


⌲አለባበስሽ በሀያዕሽ ልክ ነው!
.
♡ሃያዕሽ በኢማንሽ ልክ ነው!
.
❍ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሃያዕ ማረግሽ ይጨምራል!
.
⌲ሃያዕሽ በጨመረ ቁጥር በልብስ መሰተርሽ ይጨምራል!!
        🌹🌹🌹

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


🥹 አንድም ያለፈ ቀን የለም 🥹

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


😍አሰላሙ አለይኩም አህባቢ እንዴት ናቹልኝ😊


⌲ በዚህ ሰሞን ብዙም እየሰራን አነበረም ኢንሻአላህ አሁን ተመልሰናል እና በቅርቡም ለናንተ ለቤተሰቦቻችን ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ብለን ምናስባቸውን ኢስላሚክ ኮንቴንቶችን ወደናንተ ለማድረስ እነሆ መተናል ☺️☺️


😍በʀᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ እና አስተያየት እንድታበረታቱን  እንፈልጋለን 😍

🙌 ᴊᴀᴢᴀᴋᴜᴍᴜʟᴀʜᴜ ʜᴀʏʀ 🙌

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗


🎉ለመላው የክርስቲያን እምነት ተከታይ
   ወገኖቻችን በሙሉ 🎉
ወደተፈጠራችሁበት እስልምና ኑ

https://t.me/HANIF_TUBE01
 
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️‍🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗

Показано 20 последних публикаций.