አንድ ሰው በኢስላማዊ ሚዲያ ስለታየ፣ የእስልምና ተቆርቋሪ አክቲቪስት ስለሆነ፣ ወይም ሒጃብ ስለለበሰች ብቻ ሞዴል ተደርጎ አይያዝም። ሲጀመር ዲን ከኪታቡ እንጂ ከሰው አይወሰድም፣ እገሌ ይህን አድርጓል ተብሎም ከዲኑ አስተምህሮ ዉጭ የሆነ ነገር አይደረግም። ሐላል አላህ ያደረገው ነው፣ ሐራምም እንዲሁ ። እንጂ ሰዉማ ለነፍሱ አምሮት ሲል ስንቱን ሐራም ሐላል አድርጓል መሠላችሁ!!።
አሁን ላይ በተለይ ነሺዳና ሙዚቃ ከቁርአንና ሐዲሥ በላይ መደመጣቸው እጅጉን አሳሳቢ ሆኗል።
ሰዉን መከተል ካለባችሁ በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣ የተግባር መምህራንን እና የሥነምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
@HAYAttuna
JOIN
አሁን ላይ በተለይ ነሺዳና ሙዚቃ ከቁርአንና ሐዲሥ በላይ መደመጣቸው እጅጉን አሳሳቢ ሆኗል።
ሰዉን መከተል ካለባችሁ በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣ የተግባር መምህራንን እና የሥነምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
@HAYAttuna
JOIN