ሀድረተል አንቢያ የሀድራ ጀመዐ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


👉ይህ #ሀድረተል አንቢያ የሀድራ ወዳጆች ቻናል ነው
👉ሀያቱ ሶሀባ✍📖
👉ዒሽቅና ሀድራ👏
👉የኢስላም አዳቦች ትረካ✍📃
👉ሞቅ ያለ ሀድራ🔊
👉የመንዙማ ግጥሞች
ስለ አንዳንድ ጥያቄዎች አስተያየት ካሎት
👌👌👌👌
@Ambia_commentbot

ለሰርግ እና ለተለየዩ ፕሮግራሞች
@Mejana

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций










ታላቅ የኢሽቅ ጥሪ

እንኳን ለትልቁ ሰው የዊላዳ በዓል በሰላም አቃረበን እያልን እንግዳችንን በደማቅ ኢሽቅ ለመቀበል ሽር ጉዳችን ቀጥሏል

እነሆ ነገ ጁመዓ ከሰላቱ በኋላ ሩህ የሚዘልቅ ጀሰድ የሚያሞቅ ደማቅ ኢሽቅ አዘጋጅተንላችኋል

መስፈርቱ የረሱል ሶለላ አለይሂ ወሰለም ሁብ ብቻ ነው

አዘጋጅ ሀድረተል አንቢያ እና አል አሚን ጀመዓ

ጠሪ አክባሪ ነውና አርሂቡ ብለናል።

አድራሻ: ጎሮ አደባባይ አንቢያ መስጂድ

👉 @






ዘመኑ ያመጣውን ሁሉ ሙሉ በሙሉ
አትቀበል፤ የጥንቱንም ሁሉ አትቀድስ።
ከዘመኑ መልካሙን፥ ከጥንቱም ጥሩውን
መምረጥ የሚያስችል የአስተሳሰብ
ሚዛን አዳብር።
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄
✯ሼር እናድርግ ለምንወዳቸሁ ሁሉ

@HadertelAnbiya
@HadertelAnbiya
@HadertelAnbiya


አንድ ትልቅ ዐሊም ነበሩ ከደረሶቻቸው ጋር መንገድ ላይ ሳሉ አንድ ኸምር የያዘ ሰካራም መንገድ ላይ ያገኛሉ ።
#ሰካራሙ " አላህ ቻይ አይደለምን"اليس الله قادر አላቸው
#ዐሊሙ "አዎ አላህ ቻይ ነው "نعم الله قدر
#ሰካራሙ 2ኛ ጊዜ" አላህ ቻይ አይደለምን"اليس الله قادر አላቸው
#ዐሊሙ "አዎ አላህ ቻይ ነው "نعم الله قدر አሉት
#ሰካራሙ 3ኛ ጊዜ" አላህ ቻይ አይደለምን"اليس الله قادر አላቸው
#ዐሊሙ "አዎ አላህ ቻይ ነው "نعم الله قدر አሉት እና እያለቀሱ ወደቁ በዛው ራሳቸውን ሳቱ።

ከደቂቃዎች በኋላ ሲነቁ ደረሶቹ ምን እንደሆኑ ጠየቋቸው ከዛም ዐሊሙ እንዲህ አሉ:-
#በመጀመሪያ አላህ ቻይ አይደለም ወይ ያለኝ አላህ እኔን ኸምር ሊያስተወኝ አይችልም ወይ ነው ያለኝ አዎ አላህ ቻይ ነው አልኩት።
#በሁለኛው አላህ ቻይ አይደለም ያለኝ አላህ እኔን እንዳንተ ዐሊም ሊያደርገኝ አይችልም ሲለኝ አዎ አላህ ቻይ ነው አልኩት።
#በሶስተኛው አላህ ቻይ አይደለም ያለኝ አላህ አንተን እንደ እኔ ኸምር ጠጪ ማድረግ አይችልም ወይ ሲለኝ አዎ አላህ ቻይ ነው ብዬ ራሴን ሳትኩ አሏቸው።

ዛሬ አንተ ያለህበትን የኢማን ቦታ አይተህ ሌሎችን ዝቅ አታድርግ አትሳደብ መጨረሻ ላይ ማን በዲኑ ላይ እንደሚሞት አታውቅምና

ሰይዳችን ሶለሏሁ.ዐለይሂ.ወሰለም ስራ ሚለካው በመጨረሻ ነው ብለዋል። ሁሌም አላህ በሰጠህ ኒዕማ እያመሰገንክ ኑር እንዳይወሰድብህ ዚያዳ እንዲኖረው።

#አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
😔
ሼር እናድርግ ለምንወዳቸሁ ሁሉ

@HadertelAnbiya
@HadertelAnbiya
@HadertelAnbiya


በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ?ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።


መልካም ምሽት ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mejana.......📝
👇👇👇
@HadertelAnbiya












Репост из: ሀድረተል አንቢያ የሀድራ ጀመዐ
💕ኸሚስን ከ ወንድሜ ጋር💕

መድዱ 😍😍😍

#በሠለዋት
#በዱዐ
#በእስቲግፋር

T.me/HadertelAnbiya








Репост из: ሀድረተል አንቢያ የሀድራ ጀመዐ
የመዲናዉ ኩሌ

Показано 20 последних публикаций.

416

подписчиков
Статистика канала