በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ?ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።
መልካም ምሽት ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mejana.......📝
👇👇👇
@HadertelAnbiya
መልካም ምሽት ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mejana.......📝
👇👇👇
@HadertelAnbiya