ይህ ህዝብ የሚወደውን ሁሉ አጥቶ ሙጃሂዶቹ ሰላም በመሆናቸው ይቦርቃል። ቤተሰብ ልጆቹን አጥቶ፤እናት አባቱን ተነጥቆ መኖርያ ቤቱ ፈራርሶ እናንተ ደህና ከሆናችሁ ሌላው ቀላል ነው እያለ ግንባራቸውን ይስማል። የማይሰበር ህዝብ🇵🇸
ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ የሚያልፍ ጂሃድ ነው። ድል አሊያም ሸሂድነት።
★ @Hafu_posts🪄 || ★ 𝖍𝖆𝖋𝖚 𝖕𝖔𝖘𝖙🌙 ★
ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ የሚያልፍ ጂሃድ ነው። ድል አሊያም ሸሂድነት።
★ @Hafu_posts🪄 || ★ 𝖍𝖆𝖋𝖚 𝖕𝖔𝖘𝖙🌙 ★