𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 ™️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!!
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ቻናሉ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇
✨ውብ፣ድንቅ እና አስተማሪ ታሪኮች
✨አስተማሪ ዳዕዋዎች
✨ኢስላማዊ ጥያቄዎችና የመሳሰሉት ታገኛላችሁ።
👉 For Any Cross፦ @Mukita365

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


የወራሪው ሰራዊት ከጋዛ ለመውጣት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
የወራሪው መንግስት የስምምነቱን ረቂቅ ያፀደቀ ሲሆን፤ሙሉ ስምምነቱም በዚህ ሳምንት ተጠናቆ የሚታወጅ ይሆናል።


አላሁ አክበር!

አሜሪካዊው የሩሲያ የኤም ኤም ኤ (MMA) ተደባዳቢ ጄፍ ሞንሰን (jeff monson) እስልምናን ተቀብሏል።

ገና አለም በእስልምና ትጥለቀለቃለች❗️🤗


@Hafu_posts🪄


እስከዛሬ አለም ላይ #ከተፈጠሩ ፈጠራዎች መካከል #አለማችን ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል ብላችሁ #የምታስቡት ምንድን ነው?🤔🫵👍


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🦋የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🦋
          መልካም ለይል
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ

         @Hafu_posts🪄


ለሊት አላህ ፊት መቆም ብንችል ሂወት በቀለለችልን ነበር😥


ጤፍ 14,000 ሲገባ እንጀራው እራሱ ይሄን አላይም ብሎ አይኑን ጨፍኖዋል😴


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። I ñõ ትንሽ ጠፍቼ ነበ because ስልኬ ሃክ በመደረጉ ምክንያት ነበር🥲 አሁን ግን #alhamedu lilahe አካዉንቴ ተመልሷል 🤌 ናፍቃችሁኝ ነበር ያጀመዓ። እና ሳምንቱ እንዴት ነበር 🥰

620 0 0 15 41

╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
        .......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......

          ✎ ፀሐፊ፦𝕞𝕦𝕜𝕖𝕣𝕖𝕞
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝

  ┎━─━─━─━─━─━─━─━┒
     🌟በ 𝕙𝕒𝕗𝕦 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥 የተዘጋጀ🌟
  ┖━─━─━─━─━─━─━─━┚


      ╔════•| ✿ |•════╗
                  
#ክፍል_ 1⃣8⃣
      ╚════•| ✿ |•════╝







ዱንያ ፊቷን አዞረችብኝ።ለባዶ ሆዴ ቁራሽ እንጀራ እንኳን አጣሁኝ።በባዶ ሆዴ አስፓልት ለአስፓልት መንከራተት ታከተኝ።እግሬ ከኛ ሰፈር ወዳለው መስጂድ አቀና።ወቅቱ የአሱር ሰላት የሚሰገድበት ነበርና መስጂዱ ላይ ሰው ውር ውር ይል ነበር።ከኡዱዕ ማድረጊያው ቧንቧ ላይ ሄጄ አፌን ግጥም አድርጌ የተራበውን ሆዴን በፈሳሽ ሞላሁ።አቧራ ጠግቦ አመዳም የሆነውን ሰውነቴን በውሃ ታጥቤ ኡዱዕ አድርጌ ወደመስጂድ ገባሁ።ከአንዱ ጥግ ሁለት ረከዐ ሰግጄ ሀጃዬን እንዲያገራልኝ ዱዓ አደረግኩኝ።የአሱር ሰላት ከተሰገደ በኋላ ከመስጂዱ ውስጥ ቁጭ አልኩኝ።እንደ ድንገት ዘወር ስል አክስቴ ቤት እያለሁ ጎረቤታችን የነበሩ ጋሽ ዘይኑ የሚባሉ ሰውዬ አይቼ ቢያንስ ልብሶቼን እንዲያሰጡኝ ልጠይቃቸው ሄጄ አጠገባቸው ተቀመጥኩ።

መነፅራቸው በጠቋሚ ጣታቸው ዝቅ አድርገው አዩኝ





የከፈቱትን ቁርዐን ዘግተው ከመቀመጫው ላይ አደረጉት።እኔም ከአባቴ ሞት እስከ ትናንትናው ምሽት የነበረውን ሁነት በዝርዝር አጫወትኳቸው።
እጃቸውን በአፋቸው ላይ ጭነው በዝምታ ተዋጡ።
አለቀስኩ።
እምባዬን ከኪሳቸው ባወጡት መሀረብ አበሱልኝ።




በነጭ ፂም አብዝቶ የተሸፈነው ፊታቸው ደም ለበሰ።

ከዘራቸውን ይዘው ተነሱ።


አቀረቀርኩ።የኔን ሁኔታ ሲመለከቱ
ብለው ከመስጂድ ወጡ።እኔም ከመስጂዱ ቁጭ ብዬ ቁርዓን እየቀራሁና ለሚገጥመኝ ነገር ብርታት እንዳገኘ በሚል ዱዓ ማድረግን ተያያዝኩ።መግሪብ አዛን ሲል ወደ ከመስጂዱ በረንዳ አይኔን ብወረውር ጋሽ ዘይኑ አልመጡም።የመግሪብ ሰላት ተሰግዶ ሰው እንዳለቀ ወደ ውጪ ቀደም ብዬ ስወጣ ጋሼ የኔን ሻንጣና የትምህርት ቤት ቦርሳ በአንድ ወጣት ልጅ አሸክፈው ከበር ሲገቡ ተመለከትኩ።ሮጥ ብዬ ሄጄ ጉልበታቸውን ሳምኳቸው።
ብለው አነሱኝ።





ብለው ሳቅ እያሉ ይዘውኝ ገቡ።ኢሻ ከሰገድን በኋላ ጋሼን ተሰናብቼ እነ አዩብ ቤት ተጓዝኩ።ቀን ከቀስዋ ጋር የተፈጠረው ትዝ ሲለኝ ምንም ሳላቅማማ ሀሳቤን ሰርዤ ሻንጣዬን እንደሸከፍኩ ተመለስኩ።ወደ ታክሲ ተራው ሄጄ አይኔን ሳንከራትት ኦማሬ የሚል ድምፅ ሲጠራኝ በፍጥነት ዞር አልኩኝ።







ይቀጥላል .....❤️‍🔥









Like 1⃣0⃣0⃣+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫




@Hafu_posts🪄

680 0 0 25 119

📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓...... ክፍል 1⃣8⃣ ከደቂቃዎች በኋላ ወደናንተ ይደርሳል።


አዲስ ወደ ቻናላችን የምትቀላቀሉ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ ከዚህ በፊት ያመለጣችሁን ክፍል ከላይ ⬆️
#pin_Message ላይ የተደረገውን እየነካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ🫶

721 0 0 13 46

🌟በውድቅት ለሊት ተነስታ ዱአ🤲🤲 አደረገች 🫀የሰረቀውን ልጅ የሱም ልብ ለሷ እንዲመታ ልጁም ዱአ🤲🤲 አረገ ልጅቷ የሱ እንድትሆን  ጀሊሉም ተቀበለ አጣመራቸው 👩‍❤️‍👨

@Hafu_posts🪄


Update❗️

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ዛሬ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ኢ.አ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ቢሆንም የአክሱም ትምህርት ጽ/ቤት ግን ትላንት አጠናቅቄአለሁ ብሎ submit እንዳደረገ ታውቋል።  በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል።
ይህ ሁሉ የሆነው በፌዴራል እና የትግራይ ክልል መንግስት ፍላጎት ነው ባይሆን 1 እና 2 የአክሱም የሰፈር ድርዬ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እንዲ ባልናቀ ነበር። ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ እና የትግራይ ክልል መንግሥታት ናቸው። ለኢትዮጵያ ሙስሊም ያላቸውን ንቀትን ለማየት ከዚህ በላይ ምንም የለም። ሌላውን መውቀሳቹን ማስመሰሉን አቁሙና በቀጥታ በመላው ኢትዮጵያ በመንግሥታቶቹ ላይ ከቀጣይ ጁምዐ ጀምሮ ጠንካራ ተቃውሞና ትግል ውስጥ መገባት አለበት።

እስልምና ፍትሕ ሊያሰፍን እንጂ የመጣው

ፍትሕ ሊጠይቅ አይደለም🚫


✊🅗🅐🅕🅤 🅘🅢🅛🅐🅜🅘🅒 🅟🅞🅢🅣✊


╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
        .......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......

          ✎ ፀሐፊ፦𝕞𝕦𝕜𝕖𝕣𝕖𝕞
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝

  ┎━─━─━─━─━─━─━─━┒
     🌟በ 𝕙𝕒𝕗𝕦 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥 የተዘጋጀ🌟
  ┖━─━─━─━─━─━─━─━┚


      ╔════•| ✿ |•════╗
                  
#ክፍል_ 1⃣7⃣
      ╚════•| ✿ |•════╝









እናቴ የራቀች ለት አባቴም ሲለየኝ፤
ቀን ባሪያ አደረኝ ያኔ እንዳነገሰኝ😞

ሰው ሆኜ መኖር ጀመርኩ ስል እኔን ዝቅ ሊያደርገኝ የሚውተረተር በዛ።ደሜ እየፈሰሰ በውሸት ውንጀላ አንገቴን እንደደፋሁ ከቤት ወጣሁ።መድረሻዬን ሳላውቅ እግሮቼን ከዚያ ቦታ ብቻ ይዘውኝ እንዲሄዱ ዘወርኳቸው።ባዶነት ተሰማኝ።በእያንዳንዱ የእግሮቼ እርምጃዎች ውስጤ እንደ ባዶ ቅል እየጮኸ ወናነቴን ያስተጋባልኛል።ድህነቴን ይዤ የገባሁበት ቤት ውርደትን ከሰውነት ብልዜ ጋር አከናንቦኝ በተሰበሰበ ሰው ፊት አንገቴን አስደፍቶ ከቤት አስወጣኝ።ሳልፈልግ እናቴንና አባቴን አምርሬ ወቀስኳቸው።ምን አለ እዚያ ቤት የገባሁበትን ቀን እግሬን በቆረጠው ብዬ አማረርኩ።ከምንጊዜውም በላይ ጌታዬን አማረርኩ።እጣፈንታዬን አብዝቼ ረገምኩ።መኖሬን ተፀየፍኩት።እግሬም ከትምህርት ቤታችን ጀርባ ወደሚገኘው ጫካ ወሰደኝ።እንደ እብድ እየጮህኩ ማልቀስ ጀመርኩ።ከአላህ ጋር በንግግሮቼ ግብግብ ያዝኩ።የበለዘውን ፊቴን የሚደማውን ጥርስና አፍንጫዬን በእጄ እየጠራረግኩ ለቅሶዬን ማንም በማይጋራኝ የውስጤን ለማንም በማላካፍለው ጥቅጥቅ ደን ውስጥ ብቻዬን በጨለማ ተቀመጥኩ።ምን ይኑር ምን በማላውቅበት ደን ውስጥ ሞትን ተዳፍሬ በሚያንዘፈዝፈው ብርዱ ተኮራምቼ ጫማዬን ተንተርሼ ጋደም አልኩ።ቦታው በእፅዋት የተከበበ በመሆኑ ንፋሱና ቅዝቃዜው ጥርሴን ያንገጫግጨው ገባ።የገጠመኝ ነገር ትውስ ሲለኝ በጎኔ በተንጋለልኩበት እንባዬ ኮለል እያለ ከፊቴ ላይ ይወርዳል።ጠዋት የጫካው አዕዋፋት ጩኸትና የሚነፍሰው ውርጭ ከእንቅልፌ አነቃኝ።ሰውነቴ በቅዝቃዜው የተነሳ በሰዶ የሰራ ያህል ተሰማኝ።ጎትቼ ከጎልበቴ ላይ ያደረጉትን ቲሸርቴን ወደላይ አውጥቼ የተንተራስኩን ጫማዬን ተጫምቼ ከጫካ ወጣሁ።ገና መነጋጋቱ ነበርና ወዴት እንደምሄድ ግራ ገባኝ።ተማሪዎች እንዳያዩኝ ከትምህርት ቤታችን አካባቢ ራቅ ብዬ ሄድኩ።ቀኑን ሙሉ እህል ውሃ የሚባል ነገር ሳልቀመስ መርዝ እንደቀመሰ ውሻ ከተማውን ስዞር ውዬ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት መለቀቅ ሲጀምሩ ከቀስዋ ጋር የያዝኩት ቀጠሮ ትዝ ሲለኝ ወደ ቦታው መሮጥ ጀመርኩ።

                 ¤°¤°¤°¤°¤°¤°

የክፍሌ በር መንኳኳት ከዲያሪው መንጭቆ አስወጣኝ።
አያቴ ነበረች።እኔም ውጪውን በመስኮቴ አሻግሬ ሳይ ጨላልሞ ነበር።
ክፍሉን ከፍቼ ወጣሁ።








ስትላት ፈቲ ከታች ሆና"እሺ ኡሚ" አለቻት
ብዬ እየተነጫነችኩ ቀልቤ ዲያሪው ጋር እንደሆነ ወረድኩ።ራት ተሰብስበን በልተን ሳያመኝ በመዋሸቴ ደማከሴዬን ተግቼ እንደሌላ ጊዜ አያቴን ሳላጫውታት ወደ ደረጃው ስወጣ

ብዬ ወደ ክፍሌ ገብቼ ካቆምኩበት ቀጠልኩ።   

                       ¤°¤°¤°¤°¤°¤°


ከቦታው ላይ ደርሼ ለደቂቃዎች ጠበቅኩ።ግን አልመጣችም።ተስፋ ቆርጬ ልመለስ ስል
ከጀርባ በኩል ተጠራሁ።ዞር ስል ቀስዋ ናት።በልብስ ነበረች።አዩብ እንዳያውቅ ልብስ ለመቀየር እንደሄደችና እንዳረፈደች በመገመት ዞሬ ተጠጋኋት።
ከዚያም ማታ የተፈጠረውን ዘክዝኬ እንደህፃን እያነባሁ ነገርኳት።በመርየም ስራ ተናዳ ስሮቿ ተገታተሩ።አብራኝ አለቀሰች።

ስትለኝ አዕምሮዬ ዳግመኛ መገፋት ካልፈለግክ እግርህ ከሰው ደጅ እንዳይረግጥ ብሎ ሲያስፈራራኝ በፍጥነት 'አይሆንም'አልኳት






ማልቀስ ጀመረች።እኔም ባለችበት ምንም ሳልናገራት የቆሰለ ልቤን ከባዶ ሆዴ ጋር ታቅፌ እንባዬ ቅርር እንዳለ ዞሬ ትቻት ሄድኩኝ።










ይቀጥላል .....❤️‍🔥









Like 1⃣0⃣0⃣+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫




@Hafu_posts🪄

1k 0 0 43 138

ታሪካችን ከደቂቃዎች በኋላ ይለቀቃል✅



እናረፍዳለን ግን...........😊❓

952 0 0 23 53

ክርስቲያን ጓደኞቻችን፦ወላሂ ማለት ምን ማለት ነው❓❓❓

እኛ፦ስጋዬ ተለይቶ በአጥንቴ ልሂድ😭


አይ ልጅነት😂😂😭


እዚህ ቤትም ያላችሁ አላችሁ 🫣🤭🫢🤣


@Hafu_posts🪄


╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
        .......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......

          ✎ ፀሐፊ፦𝕞𝕦𝕜𝕖𝕣𝕖𝕞
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝

  ┎━─━─━─━─━─━─━─━┒
     🌟በ 𝕙𝕒𝕗𝕦 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥 የተዘጋጀ🌟
  ┖━─━─━─━─━─━─━─━┚


      ╔════•| ✿ |•════╗
                   #ክፍል_ 1⃣6⃣
      ╚════•| ✿ |•════╝







ቀናቶች መንጎዳቸውን ቀጠሉ።የነ አዩብ አባት ከሞተ ሳምንት ሞላው።ከጊቢያቸው ውጪ ተጥሎ የነበረው ድንኳን ፈርሶ ሀዘንተኛው በጊቢ ውስጥ እና በቤት ውስጥ ያመሻል።እኔም ቀን በቀን እየሄድኩ አብሬ አመሻለሁ።በማመሽበት ጊዜ ድንገት ከቀስዋ ጋር አይን ለአይን በምንጋጭበት ጊዜ ልቤ ትርክክ ትላለች።ሀፍረት እየተሰማኝ በቶሎ አንገቴን እደፋለሁ።ፍቅሬን በመናገሬ ፀፀት ተሰማኝ።ምክንያቱም ከመናገሬ በፊት የነበረኝ ድፍረት ጠፍቶ ወደ ሀፍረት ተቀየረ።ነገር ግን ቀለል የሚል ስሜት አለው።እነ አዩብም ከትንሽ ቆይታ በኋላ ወደ ትምህርት ቤት ተመለሱ።እኔም ቁርዓን አኸተምኩ።ባከተምኩበት እለት ማሚ በራሷ ወጪ ዳቦ አስደፍታ ቀስዋ ደግሞ ሩዝ በስጋ ሰርታ ትንሽዬ ሰደቃ አዘጋጅተው በህይወቴ ልዩ የምለውን ቀን አሳለፍኩኝ።እነሱ ጋር ምርጥ ቀን ስናሳልፍ ቆይተን ከመሸ ቀስዋና አዩብ ሊሸኙኝ ተነሱ።እኔም የማሚን ጉልበት ስሜ ወጣሁ።
አዩብ የጊቢውን በር ከፍቶ ወደ ውጪ እያመላከተ
ሳቄ መጣ
ቀስዋ ተጨመረች።
ብዬ ወጣሁ።በመንገድ ላይ እያላገጡብኝ እየተሳሳቅን ግማሽ መንገድ ከሸኙኝ በኋላ

አዩብ ይሄን እንደተናገረ ከኋላ ተጠርቶ ሄደ።እኔና ቀስዋ ከዚያ ቅፅበት በኋላ ብቻችንን ተፋጠጥን።










ብሎ ሰላም ብሎኝ መንገዳችንን ለየቅል መጓዝ ጀመርን።"ነገ ምን ልትለኝ ይሆን?"እያልኩ እየተብሰለሰልኩ ከቤት ገባሁ።እንደገባሁ ቤት ውስጥ መርየም ብቻ ነበረች።


ብዬ ወደ መኝታ ቤት ልገባ ስል







ብዬ ከፍራሹ መጅሊስ ላይ ገፍትሬ ስጥላት ተነስታ ተያያዘችኝ።እኔም ሳልታት እጇን ጠፍሬ ያዝኳት።እሷም በእልህ እያለቀሰች ለመናከስና ለመቧጨር ስትሞክር ደግሜ ወረወርኳት።አካባቢውን በጩኸት ናጠችው።አክስቴንና ባሏን ጨምሮ ሰዎች ተሰበሰቡ።እሷን አባቷ ከወደቀችበት አንስቷት

ብላ ተንሰቅስቃ ማልቀስ ጀመረች።
የልብ ምቴ ቀጥ አለች።አባቷ ዘሎ ተከመረብኝ።ከግድግዳው ጋር አጣብቆ በቦክስ መነረት ጀመረ።







ይቀጥላል .....❤️‍🔥









Like 1⃣0⃣0⃣+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫







@Hafu_posts🪄

1.3k 0 0 30 162

ከዚያ በፊት



አህባቢ ነገ ረጀብ 13 ( አያመልቢድ ) ነዉ ቀኑም ሰኞ ስለሆነ በ 2 ኒያ የቻልን ፁመን ያልቻልን አስታውሰን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
😊❣❤️


መጅኑኑ_ዲያሪ📓 ታሪክ ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ ዛሬ ይመለሳል ♻️




እናንተስ ዝግጁ ናችሁ ወይ❤️❔❔❔❔❔❔


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀማስ ታጣቂዎቹን የማይለቅ ከሆነ ፍልጢየምን 🇵🇸 የምድር ሲኦል(ጀሃነም🔥) አደርጋታለሁ❗️ ባለ ማግስት የራሱ ሀገር ላይ አላህ ሀያልነቱን በሚገባ እያሳየው ይገኛል ሱብሃነላህ 😊

አሁንስ ማነው ሀያል 😂😂😂😂


@Hafu_posts🪄


ፋዘር:- ትሰማለህ ፈተና ከወደቅክ #አታውቀኝም #አላውቅህም

Me :-እሺ

ከፍተና በኋላ

ፋዘር:- እሺ ፈተና እንዴት ነበር?

Me :- ማነህ ደሞ አንተ
😅😂😂


"ዱዓ የሙእሚን መሳሪያ ነው"
  •  መልእክት: ዱዓ በህይወታችን ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው መሆኑንና የችግሮቻችን መፍትሄ መሆኑን ያሳያል።

. "ጊዜ በወርቅ የተለበጠ ነው"
 

Показано 20 последних публикаций.