🫴ምን ይፈልጋሉ❓
🌺💦Daily reminder-12🌺
12. አላህ ከአሳሳቹ ሰይጣን እንዲጠብቅዎና ጉትጎታው በመጣ ጊዜ ወዲያው እንዲያሳውቅዎ ነው የሚፈልጉት?
{إِنَّالَّذِينَ اتَّقَوا إِذَامَسَّهُم طَٰإِفُُ مِّنَ الشَّيطَٰنِ تَذَکَّرُوا فَإِذَاهُم مُّبصِرُونَ}
እነዚያ አላህን የሚፈሩ እና የሚጠነቀቁ ከሰይጣን የኾነ ዘዋሪ በነካቸው ጊዜ (ጌታቸውን) ይገነዘባሉ። ወዲያውም እነሱ ተመልካቾች ይሆናሉ።
[ሱረቱ አል አዕራፍ፡201]
★ @Hafu_posts🪄 || ★ 𝖍𝖆𝖋𝖚 𝖕𝖔𝖘𝖙🌙 ★