💰NODEPAY listing day አሳውቀዋል ይሄም Jan 14 ማለትም ከ 8 ቀን ቡሃላ ማለት ነው ።
እንዲሁም የምናገኘው AirDrop S0,S1እና S2 ሲሆን....
የS2 point calculate እየተደረገ እንደሆነና በቅርቡም live check እንደሚኖር ገልጸዋል✔️
ሌላኛው ነገር ደሞ Claim እና Staking መች እንደሚሆን በቀጣዮቹ ቀናቶች እናሳውቃለን ብለዋል።

✅️ @HahuCryptoEt