ውሸቷን ነው እንደምወዳት ነገርያታለሁ ።
ነግሬያታለሁ !
መቼ ? የት ነው የነገርካት ? አለቺኝ ጓደኛዋ ናት
በርግጥ እወድሻለሁ አላልኳትም ። ከእወድሻለሁ ቃል እንደምወዳት ማሳየት አይበልጥም ??
ከቃል ተግባር አይረቅም? ?
ምኔን ሰስቼባት አውቃለሁ ፣ላግኝህ ብላኝ ሳይመቸኝ ቀርቶ ያውቃል ? እሷ ጋ ስሆን ደስ እንደሚለኝ አታውቅም ? ሳወራት እንምወዳት ድምፄ አያስታውቅም ? አብርያት ስሄድ አካሄዴ አልነገራትም ?
ሴት ነች ይሄን ማየት አያቅታትም !!
መውደዴ አይኔ ላይ አላየችውም ?
የeውነት ነው የወደድኳት ። አወዳደዴ ሁሉ ነገሬ ላይ ይታያል ተግባር ደሞ ከቃል ይበልጣል ተግባር ያልታየው ቃል አያሳምነውም ።
I think መውደዴ ግድ አልሰጣትም !!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ