🥳❥нαйιƒ_øƒƒıçıαι¶😇


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты


☆ አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂
❣️አስተያየት
Created by 👉 @Hanif_8327

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አህለል ረመዳን🌙
🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯


ሕይወት በጣም አስቸጋሪው ፈተና ነው! ብዙ ሰዎች ከሱ ይወድቃሉ ምክንያቱም ሌሎችን ስለሚከተሉ እና እንደነሱ ለመሆን ይጥራሉ. ግን የሁሉም ሰው የፈተና ወረቀት የተለየ መሆኑን አያውቁም...! 🍃

❥❥нαйιƒღღ🫶


ባናገርኳት ቁጥር የበለጠ ቆንጆ ትሆናለች🙂‍↕️!
ውበት እስኪናገር ድረስ ታንፀባርቃለች🤩
ማን አለ....ካንች የሚደርስ🤌

حلون🫀

❥❥нαйιƒღღ🫶


🥳አሁንም"እወድሻለሁ"
"ትናፍቂኛለሽም" ግን ኢሄን እወቂ በዓይኖቼ እስካላይሽ ድረስ
ፈገግታሽ፣ አይኖችሽ እና ፊትሽ
ሶስቱ በሕይወቴ ውስጥ በጣም አድካሚዎቼ ናቸው😞😇

❥❥нαйιƒღღ🫶


🥳 በጌታህ ደጃፍ ላይ ለማኝ ሆነህ
ስትቆም ልብህን እንጂ ቃላቶችህን አታዘጋጅ።
😇

❥❥нαйιƒ🫶































Показано 20 последних публикаций.