ጋሼ ጃዋር ይሄው ነው ብልጥግናን የማጠናከር ዘመቻ ላይ 😁 እምዬ ጦብያን የማዳን! ተናግረናል ኢምፓየሪቷን እንደረምሳታለን፤የፖለቲካ ሞት ሞተው በቀበርናቸው መንደሬዎች የሚመጣ ጥገናዊ ለውጥ አንሻም!
"ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስም ከመታህ ድንጋዪ አንተ ነህ"
"ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስም ከመታህ ድንጋዪ አንተ ነህ"