Репост из: Save Oromia 💪
የፊንፊኔ ስምና ትርጉም
~ #ፊንፊኔ የሚለው ስም የተገኘው #ፊና እና #ፊኔ ከተባሉት ሁለት የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ቃላት ጥምረት ነው በመሰረቱ ፊና የሚለው ቃል ወይም ፅንሰ ሃሳብ ሰፊ ትርጉም ያለው ሲሆን ከነዚህም ውስጥ አንዳንዱ እድገትን፣መራባትን፣ሀብት ማፍራትን፣መሻሻልን፣መባዛትን፣መዋለድን፣ለምነትን፣በሰዎች መካከል ያሉ ግንኙነቶች ማደግን፣መፋፋትን፣ደህንነትን፣በአጠቃላይ የማህበረሰብ፣የኢኮኖሚ፣የፖለቲካ መዳበርን፣በጥረት መሻሻልን በዓይነት ወደ ተሻለ ደረጃ መሸጋገርን ያመለክታሉ።
በኦሮሞ ባህል ሁለት ዓይነት ፊናዎች አሉ። እነሱም፤
1.#ፊና_ዋቃ- በፈጣሪ ሕግጋት የሚመሩ ናቸው ገና በራ ይባላሉ።
2.#ፊና_ነማ - በሰዎች ሕጎች የሚመሩ ማለት ነው።
#ፊና የሚለው ቃል የመጣው ፊዱ ከሚለው አፋን ኦሮሞ ቃል ነው። ፊኔ የሚለው ቃል ትርጉሙ #ማምጣት ሲሆን ካለፉት ዘመናት ጀምሮ እያንዳንዱ ትውልድ ታሪኩን ልምዱንና እውቀቱን እየተቀባበለ ለተተኪው ትውልድ ያስተላለፈውን ኢኮኖሚያዊ፤ፖለቲካዊ ማህበረሰባዊ ቅርሶችን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው።
- ስለሆነም ፊንፊኔ የሚለው ቃል በእያንዳንዱ ቀናት፤ሳምንት፣በእያንዳንዱ ወር፣በእያንዳንዱ ዓመት፣በእያንዳንዱ ስምንት ዓመት የገዳ ስልጣን ወቅት፣በእያንዳንዱ 40 የትውልድ ዓመታት፣የዚህ አርባ ዓመታት ዘጠኝ ግዜ መመላለስ(ሰግሊ) የመሳሰሉ እውቀቶች በሙሉ የሚያጠቃልል ነው።
ዶ/ር ገመቹ መገርሳ