Репост из: Save Oromia 💪
ማንም ይሁን ማን ድብቅ ፖለቲካዊ አጀንዳ ይዞ የኦሮሞን ህዝብ በሀይማኖት ለመከፋፈል ለሚንጠራወዝ ጆሮ መስጠት ተገቢ አይደለም!!!
𝙊𝙧𝙤𝙢𝙤𝙤𝙣 𝙏𝙤𝙠𝙠𝙤❗
"ኦሮሞ አንድ ነው ኣይከፋፈልም በሐይማኖት አይከፋፈልም፣በጎሣ አይከፋፈልም፣በወንዝ አይከፋፈልም በተራራ አይከፋፈልም ኦሮሞ አንድ ነው! አኖሌ ላይ ያለቁትን የአባቶቻችንን ታሪክ ለማቆየት ሀገራችን ኦሮሚያን እጃችን ላይ መመለስ ይገባናል! ባለንበት ተያይዘን አንድ ሆነን ታሪክን እናኑር" አንጋፋው የኦሮሞ ታጋይ ጃል ነዲ ገመዳ