የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሶስት የጸጥታ አመራሮችን ከኃላፊነታቸው አገደ።
አመራሮቹ የታገዱበት ምክንያት ሲገልጵ “በፖለቲካ ፓርቲ ጉዳይ ጣልቃ ገብተዋል” እና "ጊዜያዊ አስተዳደሩን ለማፍረስ ባደረጉት እንቅስቃሴ ነው" ብሏል።
የደብረፂዮን ቡድን በበኩሉ ህዝባዊ ሀይላችን በከሀዲዎች አይፈርስም ሲል ለሊቱን መግለጫ አውጥቷል።