በትላንትናው እለት #በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ #ሳይዶ ጎጥ በመንግስት የታጠቁ ኃይሎች ከ7 በላይ ንፁሃን አርሶ አደሮች መገደላቸዉን እና በሰዓቱ ሰርግ የነበረበት #የአቶ #ሻምበልገርባ ቤት ጨምሮ የ12 አርሶ አደሮች ቤት ተቃጥሏል።
ከሚያሳዝን ነገር አንድም የሟች ቤተሰቦች ድንኳዋን ጥለው ለቅሶ እንዳይቀመጡ ሲከለከሉ 3 ወንድሞቹን ያጣው #በጃኖ ፋይሳ ትላንትና ከቤቱ ተይዘው ይሙት ይኑር የት እንዳለ አልታወቀም😭
ይህንን የመሰለ ልኮነን የሚገባ ዘግናኝ ተግባር የፈፀመው አካል ዛሬም ጭምር በየሰፈሩ አርሶ አደሩን በማሳደድ ላይ ይገኛል!
👉ታዲያ በምርጫ ጊዜ: ግብር ስሰብሰብ:በልማት ወቅት ምንም ሳያግዳቸው በሰፈሩት እየዞሩ ፎቶ የሚነሱ #ከክልል#ዞን እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች እና ባለስልጣናት ዛሬ የንፁሃን ደም በከንቱ ሲፈስ #አሰከረኑ በእሳት ሲቃጠል ቤት ንብረቱ ሲወድም ለምን ዝምታን እንደመረጠ መገመት አያቅተንም!,
ያው በፊት እንደተዛተብን #"እናንተ ኦሮሞዎች ከህዝህ ምንም ሀገር የላችሁም ሀገራችሁ ወለጋ ነው""ስለዝህ ከተፈለገ በአንድ ሌሊት እንሸኛችዋለን" እንደተባለው ሁሉ ምኞታቸውን ያሳኩ ይመስል ዝምታን መርጠዋል!
👉መንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ ከአንድ(1) ወራት ወዲህ ወደ 20 የሚጠጉ የኦሮሞ ተወላጆች ሕይወታቸዉን አጥተዋል😭