🎓ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ስልጠና የት ማግኘት ይቻላል?
✍️የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የዜጎችን መብት፣ ደህንነት፣ ክብርና ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ እንዲሆን ለማስቻል ከዘረጋቸው ሥርዓቶች መካከል አንዱና ዋነኛው #ሥልጠና ነው፡፡
✍️በስምሪቱ ተጠቃሚ ለመሆን የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በዘርፉ የሚሰጠውን ስልጠና መውሰድና ብቃቱን በምዘና ማረጋገጥ ይኖርበታል።
✅ስልጠናው የሚሰጥባቸው ቦታዎች
👉በመላ ሀገሪቱ በሚገኙና በተመረጡ የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት፣
👉ህጋዊ እውቅናና ፍቃድ በተሰጣቸው የግል የስልጠና ተቋማት፣
💰 ለስልጠና የሚከፈል ክፍያ አለ?
➡️ በመንግስት የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት፡ 🆓 በነፃ፣
➡️ በግል የስልጠና ተቋማት፡ 💰 በክፍያ፣
✅የብቃት ምዘና
📝 ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና ምንም አይነት ክፍያ የለውም፡፡
📢ይህን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
👉ይህንን መረጃ በማጋራት ሌሎችም ላላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዳይጋለጡ ያግዙ ❗️
ሰልጠነው ብቃትዎን በምዘና በማረጋገጥ ተወዳዳሪነትዎን ያሳድጉ፣ የስኬትዎን መንገድ ያስፉ!
የካቲት 16፤ 2017
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ በሚከተሉት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይከታተሉን::