ተጠንቀቁ !!!
ከጊዜ ወደ ጊዜ ሌብነት እየዘመነ ነው የመጣው በተለይ በአሁን ጊዜ አይወራም
እኔ ግን ግርም ሚለኝ እንዴት በእንደዚ አይነት ቀላል ዘዴዎች ስትሸወዱ ይገርመኛል በአሁን ሰአት በ ዋትስአፕ ወይም በ ቴሌግራም መጥተው ቪድዮ ላይ እንዳለው ያናግሯቹሀል online ላይ ትርፍ ስራ መስራት ትፈልጋላቹ ወይ ተብላቹህ ከዛ ስራው ምንድነው ስትሉ የሆነ youtube channel ላይክ ማረግ ወይ ሆቴሎች ላይ review መስጠት ነው የመሳሰሉት ከዛ screenshot አድርጋቹ መላክ ነው ይሏቹሀል ከዛ ለናንተ admin ይመደብላቹሀል ከዛ account ላኩ ትባላላቹህ ስራ ሰርታቹሃል ተብሎ ማለት ነው 😁 ከዛ 150 ብር ይላክላቹሀል ከዛ
2 ተኛ task እንደዚ ተመሳሳይ ያሰራቹሀል ከዛ 100 ብር ይልኩላቹሀል ከዛ task 4 ስትደርሱ ይህን ያክል ብር አጠራቅሙና ይህን ያክል ይገባላቹሀል ትባላላቹ ያው እናንተ ደግሞ እነሱ 200 ብር አከባቢ መጀመሪያ ስለላኩላቹ ታማኝ ናቸው ብላቹህ 2000 ብር ትልካላቹህ ም/ክ 2000 ካስገባቹ 3000 ሆኖ ይመለሳል ይሏቹሀል ከዛ እናንተ ስትልኩ እውነት መስሏቹህ block እና ከግሩፑ ተባራቹሀል 😃
እንዴት ቆይ 200 ብር ብቻ ስላስገቡላቹ 2000 ብር ትልካላቹ እና እንደዚ ነው ነገሩ ያው መጀመሪያ ቀድመው የማይረባ ብር ልከው ሊሸውዷቹ ይሞክራሉ እና እንዳትሸወዱ ደግሞ እናንተ እራሳቹህ ይህ ስራ ነው ብላቹሁ እንዴት ትወስዳላቹ
ያው ቪድዮ ላይ እንዳለው የሚገባለት አንደኛው ልጅ አካውንቱን ልኮት ነበር እንዲላክለት ያው ግን ከተጠራጠራቹ ወድያው ይደልቱታል እሱም ደልቶታል ያው እነደውም ሚመለከተው አካል ካለ ልጁን ማስያዝ ነበር ☹️
ለሎችም ሼር አድርጉት
ኧረ ነቃ በሉ ወገኖች
#ሼር
#Share #Share