#እህቴ_ሆይ_እንደምንበቀልልሽ_ቃል_እንገባለን
✍ አሚር ሰይድ
ጊዜው ሩሲያ ችቺኒያን የወረረችበት ወቅት ነው ጊዜዉ 2000 እንደ አውሮፓዉያኑ አቆጣጠር።
ዩሪ ቡዳኖቭ የተባለ የሩሲያ የጦር ጄኔራል በአንድ የቺቺኒያ መንደር በማለፍ ላይ ነው። ከአንድ ደሳሳ ጎጆ የሴት ድምፅ በመስማቱ ወታደሮቹ አንዲቆሙ ትዕዛዝ ሰጠ... ወደ ቤቱ አመራ። የ18 ዓመት ሴት ልጅን አየ በጉልበት ጎትቶ አወጣት። ልጅቷ እየጮኸች እንዲለቃት ተማፀነችው። ወላጆቿም ከልመና ውጭ ምንም ሊያደርጉላት አልቻሉም። ወደ አንድ ክፍል ይዟት ገባ። ክብሯን ነጠቃት😔 ሙተሒጂባዋን፣ ንፁሀን ሴት ደፈራት! በዚህም አላቆመም። ወፍራም ገመድ አምጥቶ አንገቷ ላይ ጠመጠመ። ልጅቷ በደከመ ድምፅ ትጮሀለች። ወላጆቿ ይማፀናሉ። የአካባቢው ሰዎች ይለምኑታል። ጀኔራሉ ግን ከቁብ ሳይቆጥራቸው ልጅቷን በገመድ አንቆ ገደላት። አንዱን ወታደር አዝዞ ክቡር ጀናዛዋን በታንክ ብረት ፈጨው! ወላጆቿ ፊት ገደላት። ሙስሊም በመሆኗ ብቻ! ይህ ሲሆን አሜሪካም ሆነች ፈረንሳይ ስለ ጉዳዩ አልተናገሩም። የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ድርጊቱ ለመተቸት አልፈቀደም። ስለ ሴት ልጅ ነፃነት ሲለፈልፉ የነበሩ 'የሴት ልጅ ተቆርቋሪዎች ' ያኔ አፋቸው ተለጎመ።
በአላህ ይሁንብኝ ይህ የተፈፀመው በአንድ ምዕራባዊ ውሻ ላይ እንኳ ቢሆን ጦርነት ባወጁ ነበር። ግን የተገደለችው ሙስሊም ሴት ነች፡፡ ወላጆቿ ይህን ዘግናኝ አረመኔያዊ ድርጊት የደካሞች ጌታ ለሆነው አላህ ብሶታቸውን አሰሙ።
#ዋ_ኢስላማ #ዋ_ኢስላማ!
ይህ ዜና የቺቺኒያ ሙጃሂዶች ጆሮ ደረሰ። እነዚያ የሙስሊም ደም ሲፈስ ደማቸው የሚፈላው፣ አይናቸው ለሚያነባው ብርቅዬ የኢስላም የቁርጥ ቀን ልጆች አነኸጧብ፣ አነሻሜል፣ አነ አቡል ወሊድ ዘንድ ደረሰ! ለእህታቸውና ለኢስላም ሊበቀሉ በአላህ ስም ማሉ።
ድርጊቱን የፈፀመውን ጄኔራል አሳልፈው አንዲሰጧቸው ካልሆነም ዘጠኝ የሩሲያ ልዩ ኃይል አባላት ምርኮኞችን አንደሚያርዷቸው አስጠንቅቀው መልእክት ላኩ። የ24 ሰዐት የጊዜ ገደብም ሰጡ። ጊዜው ተጠናቀቀ። ሩሲያዎች ግን አሻፈረኝ አሉ። ምርኮኞቹን ደርድረው ለተገዳይዋ ወንድም ሠይፍ በመስጠት አንገታቸው አንዲቀላ አረጉ። ቁስላቸው ግን ሊሽር አልቻለም። በ72 ሰዓታት ውስጥ አሳልፈው አንዲሰጧቸው እምቢ ካሉ ግን የከፋ አደጋ እንደሚጠብቃቸው አስጠነቀቁ።
.....72ቱ ሰዓታት አለፉ። አሁንም ሩሲያዎቹ ያንን ወታደር ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም። ይልቁንስ ምን እንደሚፈጠር መጠባበቅ ያዙ።
የቀውቃዝ አንበሶች አውርተው አልቀሩም። እጅግ በማደንቅ ጀግንነት አንድ ሙሉ ፈንጅ የተጫነ
ጭነት መኪና ወደ ሩሲያ የጦር ካምፕ ግቢ ገባ። መኪናው ፈነዳ። 1,500 የሩሲያ ልዩ ኃይሎች ተገደሉ። ከነሱ ውስጥ ዘጠኙ ከባባድ የጦር ጄኔራሎች ነበሩ።
ይህ የጀግንነት ስራ የሙስሊሙ ደም ዋጋ እንዳለው ያሳየ መለያ ነው። ጀግኖቻችንን አላህ በእዝነቱ ሸሂድ ያድርጋቸው!በጀነት ውስጥ ከነ ሐምዛ ከነ ኻለድ ከነሰለሀዲን ጋር ይቀሰቅሳቸው!
#ምንጭ ☞ታሪኮችን ተርክላቸዉ መፅሀፍ
ዛሬ ላይ ያለዉ ሙስሊም ምዕራባዉያን አስምረዉ ባስቀመጡልን መስመር ሁኗል የtiktok የማህበራዊ ሚዲያ ዉሽማ ሁኗል፡፡ሙስሊም ሴት ብትደፈር ሂጃቧ ቢገፈፍ ከሚዲያ ወሬ ዉጭ የማይሰራ ትዉልድ ሁነናል፡፡ሰርቶ በሀላል መክበር የማያልም ምንጩ ከማይታወቅ online ብር ለማግኘት ሙሉዉን ጊዜዉን ሰዉቶ ሀምስተር ዶግ ፓፕ እያሉ ከዲን መስመር እና ከኢባዳ ተዘናግቶ በኢስላም ካባ ተሸፍነን እየኖር ነዉ አሏህ ልቦናዉን ይስጠን
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group