በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ፤
ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ፤
እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ፤
ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ፤
እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ፤
እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ፤
እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ።
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት፤
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ፤
ዛሬም አልሰለቸኝ።
ከልጅነቴ ጀምሮ - አስፋው መለሰ
ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ፤
እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ፤
ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ፤
እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ፤
እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ፤
እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ።
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት፤
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ፤
ዛሬም አልሰለቸኝ።
ከልጅነቴ ጀምሮ - አስፋው መለሰ