⚽️ | ምባፔ ስለ ሜሲ ይናገራል :-
🗣 "በሚገርም ሁኔታ ተናድጄ ነበር ነገርግን አክብሮት ያስፈልጋል ምክንያቱም ሜሲ ነው። ፍልሚያ ስለነበረን ከፍፃሜው በኋላ አብረን በመሳቅ መቃቃሩን ሰብረነዋል።"
🗣 "በመጨረሻው ጨዋታ ትዝታዎችን ፈጥረናል። ያ የፍፃሜው ጨዋታ በጣም ያቀራረበን ይመስለኛል። ከሱ የተማርኩት ብዙ ነገር ነው።"
🇦🇷 🤝 🇫🇷
✍ | @MickyXast ☑️
@Ke_egerkuas_tarik