በጨዋታ መሀል "ባል ፈልግልኝ አለችኝ"....ምን አይነት አልኳት...ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል አለችኝ። የምሯን እንደሆነ ነገሯ ይናገራል...ጉጉቷ አንጀቴን በላው...ፍቅረኛ ኖሮች ያቃል ወይ አልኳት ጥያቄውን ለማለስለስ ስትታገል በደረቁ ወጣብኝ አለችኝ ...ዛሬ ነገ እያለ ህልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ እያሳጣ ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን በልቶ በተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ...አሁን ሌላ ከእኔ በአስር አመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ወልዶ ይኖራል አለችኝ....🥹
ማስታወሻ...❤️🩹
ካልወደድካት ካላገባሀት ተዋት ቀኗን ባታኝከው ውበቷ ሳይደበዝዝ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ...🙌
ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ትርጉም አለው...🤌❤️🩹
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_kalat💭
📣@Kurach_kalat💬
ማስታወሻ...❤️🩹
ካልወደድካት ካላገባሀት ተዋት ቀኗን ባታኝከው ውበቷ ሳይደበዝዝ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ...🙌
ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ትርጉም አለው...🤌❤️🩹
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_kalat💭
📣@Kurach_kalat💬