ቁራጭ ቃላት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты


♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩
📩cross @Jo_21_19🧣

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций


ወንድሜ...💪

መልክ ትዳር አይሆንም ፣ የተስተካከለ ተክለ ሰውነት ቤትህን አያቆመውም...ትዳር ማለት የህይወትን ጣእም ምታቅበት ፣ በሳል የምትሆንበት ፣ አባት ምትሆንበት ፣ ከብቸኝነት ወተህ ሁለተኛ እናት ምታገኝበት ፣ የህይወት ማጣፈጫ የፈጣሪ ስጦታ ነው...ወንድሜ ደስታን የምትሰጥህ ሴት ከፈለክ መልኳ ሳይሆን አስተሳሰቧ ፣ አለባበሷን ሳይሆን ፈጣሪን የምትፈራ ሴት ምረጥ...መልኳ ሳይሆን ለአንተ ያላትን አመለካከት ውደድ ለዘላለም የሚኖረው መልኳ ሳይሆን ላንተ ያላት አስተሳሰብ ነው...ለህይወትህ ስኬት ከፈለክ አይንህ ሳይሆን ልብህ የመረጣትን ሴት አግባ...አይን ብዙ ያምረዋልና ልብ ግን ላመነበት ይሞታልና...!
ፈጣሪዋን ፈሪ ትዳሯን አክባሪ ታዛዥ ሚስት ከፈለክ አንተም ፈጣሪክን ፈሪ ሁን ፀልይ ልባም ሴት ምትገኘው በየ መንገዱ ሳይሆን በፀሎት ነው...❤️‍🩹

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


አንዳንድ ያበራናቸው ጧፎች ብርሃን ብቻ አልነብሩም እዛው አልቀው እድሜ ልክ ሚቆዩ ትዝታዎችም ናቸው...... አብረን የፀለይነው አብረን የተመኘነው ጭምር ነው ጧፍ ብርሃን ብቻ ሳይሆንበጣም ደስ ሚል ትዝታም ጭምር ነው አንተ እና እኔ ጋር........


Nami 🕯


🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_Kalat💭
📣@Kurach_Kalat💬


የፎቶውን ትርጉም ነው ያልገባኝ ከፅሁፉ ይልቅ🤔

Nami🙂


Hello! የኔ ቆንጆ...🥹

ምን ጊዜም በህይወትሽ ልታሳኪው የምትፈልጊው ነገር እውነተኛ ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ በጥረት እና በመከራ ውስጥ ማለፍን ይጠይቃል! ከዛ ግን ሁሉም ያልፍና ጥንካሬሽን ታዪበታለሽ ብቻ ከአምላክሽ ጋር ተቆራኚ እግዚአብሔር በዛ ሁኔታሽ ውስጥ የሰላም እና የደህንነት ስሜት ይሰጥሻል ! አንቺ ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ እንዳትረሺ...❤️‍🩹

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


የልጅነት ጣባሳ (Trauma) የሚመጣባቸው መንገዶች...🤝

የአባት እና የእናት ፀብ እያዩ ማደግ...😫
ስሜታቸው በማይቆጣጠሩ ወላጆች ማደግ...😔
በቂ የሆነ ፍቅር እና ትኩረት በማይሰጡ ወላጆች ማደግ...😮‍💨
በተሳዳቢ እና በቅስም ሰባሪ ስድብ በሚሳደቡ ወላጆች ማደግ...🤕

እነዚህ ሁሉ ያለ መወደድ እና የባዶነት ስሜት ውስጥ ይከታሉ እንዲሁም ብዙ ፍቅር ፍለጋ እራስን ወደ መጥላት ያስኬዳሉ...❤️‍🩹

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ወንድ የሴት ራስ አይደለም....🙄

ማለትም ራስ ለመሆን የባልነት ስልጣን ሊኖርህ ይገባል....መፀሀፉ የሚለው ባል የሚስት ራስ እንጂ ወንድ አላለም...! ራስ መሆን ማለት ቃሉ እራሱ ለሚስትህ ብቻ የሚያገለግል ሳይሆን ቤተሰብ ፣ ልጅ ፣ ይወክላል...! ራስ መሆን ማለት ሴትን በየትኛውም ጊዜ መግዛት ከሆነ የእናትህ ራስ ነህ...? እና ደግሞ ሚስት ለባሏ ትገዛ ታክብረው ባልም ሚስትን ቤተክርስቲያን እንደወደዳት ይውደዳት ማለት...! ጥሬ ትርጉሙ ሚስት ታክብረው ትገዛለት ሲል ባል ደግሞ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የወደዳት እስከ ሞት ነው ስለዚህ ባልም ህይወቱ እስከሚያልፍበት ጊዜ ይውደዳት...በሰውነቷ የሚመጡትን ለውጦች ሁሉ ይቀበል ነው...ያለው እውነታ ማለትም አንተ የሴት እራስ የሴት ገዢ ምትሆነው ባል ስትሆን ብቻ ነው....💯


ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ምርጫ...🤔

በወጣትነት ምርጫ ከባድ ነው...በተለይ ለሴቶች ወጣት ስንሆን ያየነው ከእኛ ጋር ያለው ሁሉ አብሮን የሚጓዝ ይመስለናል ትእቢታችን ሲከርር ደግሞ ያለንን ነገር የማናጣ ይመስለናል ያለንን ነገር ዘላለም ይዘነው የምንቆይ የመስለናል...በወጣትነትሽ አስተውዪበት ቢያንስ ላንቺ ጥሩ ባል ለልጅሽ ደግሞ ጥሩ አባት ሚሆን ሰው ምረጪ...ምርጫ ልክ በር ላይ እንደተደረደረ ጫማ ነው ስታዪው ለማጥለቅ ያጓጓል ጥልቁ ችግር ግን የሚጀምረው አጥልቀሽ መጓዝ ስትጀምሪ ነው....እና በወጣትነትሽ የምታያቸው ወንዶች ሁሉ አትሳቢ ፣ እኖርልሻለሁ ያለ ሁሉ አይኖርም ሁሉንም ነገር አትመኚ...ይልቅ በወጣትነትሽ ማስተዋልሽን ተጠቀሚበት ለነገዬ ብሎ የሚለፋውን ምረጪ...ከምርጫ በላይ ደግሞ የትኛውም ነገር በክብርሽ እንዳይመጣ 🙏

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ምርጫ.....🤝

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


እንኳን ተወለድሽ ቆንጅት...😊

ዘመንሽን መላኩ በቸርነቱ ይባርክልሽ ደሞ ረስቼው በአንድ መፀሀፍ ጠብቅሻለሁ...😁

መልካም ልደት በሏት🥰


🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


መልካም የአባቶች ቀን

Nami


🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_Kalat💭
📣@Kurach_Kalat


ደካማ ጎን መጠቀም...🤕

በመጀመሪያ ፍቅራቸው ተጎድተው በጣም ሀዘን ላይ እና የልብ ስብራት ላይ ያሉ መኖር ግዴታ ሆኖባቸው ያን ጊዜን ለማለፍ ከአምላክ ፊት እየተፋጠጡ ያሉ ሰዎች ናቸው። እና በዚህ ሂደት ውስት የሚያልፉ ሴቶች ስታገኙ እኔ አለሁልሽ ፣ ልካስሽ እያላቹ የመጀመሪያው ቁስል ሳይድን ሌላ ቁስል አትሁኑባቸው...የእነዚህ ሰዎች ደካማ ጎን ሰሚ ጆሮ ነው የሚፈልጉት ፣ ያኛውን አካል ወቀሳ ማድረሻ ጆሮ ፣ የደረሰባቸውን በደል መተንፈሻ ቦታ ነው የሚፈልጉት...ምን ልበላቹ ልቡ የተሰበረ ሰው አለውልህ ብቻ ነው የሚፈልገው "በደረሰብህ ሁሉ አዝኛለሁ" ብቸኝነት በተሰማህ ሰአት ምታወራው ሰው ካጣህ አለውህ ሚለው ሰው ብቻ ነው የሚፈልገው። ይልቅ ከእሷ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከፈለክ ረጅም ጊዜ ይፈልጋል ከዛ ሰው ያጣችውን በሙሉ በመስጠት ወደ እራስህ በማቅረብ ፣ የተጎዳችውን ጠባሳ በጊዜ ሂደት ውስጥ እንዲጠፋ ካደረክ በኋላ ነው ወደ እዛ ግንኙነት ውስጥ መግባት ያለብህ። ልክ እንደተጎዳች እክስሻለሁ ብለህ ወደ ፍቅር ብትገባ እሷ ደግሞ ወደ በቀል ነው ምትገባው ስለዚህ ሁሉንም በጊዜ ሂደት ነው...በአንድ ጊዜ የሚሆን የለም...😌 ያእቆብ እራሱ ራሄልኝ ለማግኘት 7 አመት ጠብቋል እንኳን አንተ በአንዴ ልትገባ 😂

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


የልጅነት Trauma (ጠባሳ)

የልጅነት ጠባሳ ይህ ጉዳት በተለይም በቤተሰብ ውስጥ አለመስማማት የሚፈጠር ሲሆን ልጆች ላይ አድገው ፣ የበታችነት ስሜት ፣ አልችልም ባይነት እና ፍራቻን ይፈጥራል። እንደ ቀላል ሳሳያቹ ሰው የሚሆነው እያየ ያደገውን ነው...ok ላብራራላቹ ለምሳሌ አንድ ልጅ በልጅነቱ ቤተሰብ ሲጣላ በአይኑ እያየ ወይም አባት እናትን ሲመታት አይቶ ከዛ እናት ቤት ውስጥ ሰላም ስትፈጥር ካየ ይህም ልጅ አድጎ ቤተሰብ መስርቶ ሰላም ሊመጣ የሚችለው በድብድብ ነው ብሎ ያምናል...የልጅነት ጠባሳ ማለት ያ ነው እኛ አናውቀውም እንጂ ምንሆነው ያን ሰው ነው። ለምሳሌ በልጅነቱ የእናት ፍቅር የቤተሰብ ፍቅር ያላገኘ ሰው የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ሲገባ ያ ያጣውን ፍቅር ፍለጋ በጣም ይቸገራል...መቸገሩ አይደለም ጥፋቱ እዚህ ጋር የገባበትን ፍቅር የአዛይ እና ታዛይ ያደርገዋል። ወይም ያን ፍቅር እሱ ላለማጣት እራሱን ያጣል ወይም ያኛውን ሰው ይሸከመዋል...ስለዚህ የራሳቹን Trauma ለማጥፋት ሞክሩ ያ ወደፊት ለሚኖራቹ ቤተሰብ ይጠቅማል...✅

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


የኔ ሴት ❤️‍🩹

አሁን ያሉሽ ይዘሽው የምትቆዪው የሚመስልሽ ውበት ፣ ቁመና ፣ ደም ግባት ፣ አካላዊ መገሳዎች ሁሉ አትመኪባቸው ከንቱ ናቸው....መልክ እና ቁመናሽ በአንድ ትንሽ ስህተት ሲጠፋ በጊዜ መምህርነት ደግሞ የተመካሽበት በመሉ ታጪዋለሽ...!
ስለዚህ በእግዚአብሔር ብቻ ተመኪ እሱ ያንቺን ህይወት ለማስተካከር እቅድ አለውና...! ፈፅሞ ትእቢት እና እብርተኝነትን ይጠላል...🤗

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ትዳር የሚፈልገው ስሜት ብቻ አይደለም...?🙅‍♂

ትዳር ማለት በነፍስ በስጋ ከእዛ ሰው ጋር መተሳሰር ነው ደግሞ በእዛ ሰው የህይወት አላማ መፅደቅ ወይም መፅደቂያ ቦታ ነው። የትዳርን ዋጋ ሳንረዳ ትዳር ውሰጥ አንግባ...ማለት አንድ ሰው ትዳር ሲይዝ ስሜቱን ፣ የልጅነት ጠባሳውን ፣ ego ፣ የሚገዛበት ወይም ከእዛ ሰው ጋር የባህሪ መመሳሰል የሚያመጣበት ሲቀጥል ልክ ክርስቶስ እኛን እንደወደድን ያለ መስፈርት ምንዋደድበት ቦታ ነው። አንድ አባት ምን ሲሉ ሰማዋቸው መሰላቹ ትዳር ውስጥ የገባ ሰው እና አለምን ጥሎ የመነነ ሰው አንድ ናቸው...መናኙ ክርስቶስን ብሎ አለምን ሲሸሽ ባለትዳሩ ደግሞ ሌሎቹን ትቶ ትዳሩ ላይ ያተኩራል ። ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ሳይሆን መንፈሳዊ ቅድስናን ለማግኘት ነው ...!

ለትዳር የምትመረጥ ሴት ምን አይነት ነች..?
ውስጧም ውጪዋም ያማረች ፣ የባሏን ክብር ምጠብቅ ፣ ለፈጣሪ ቃል ታዛዥ የሆነች ፣ የባሏን ገበና ደባቂ የሆነች....

ለትዳር የሚመረጥ ወንድ ምን አይነት ነው...?
የትዳር ዋጋ ጠንቅቆ የተረዳ ፣ ቤተሰቡን የሚያከብር ፣ ስሜቱን የገዛ ፍቅር ያስቀደመ ፣ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ፣ ሚስቱን የሚያከብር ለሚስቱ የሚሸነፍ ፣ ለውሳኔ ማይቸኩል...!
እና ፍቅር ስታስቡ ተረጋግታቹ አስባቹ ይሁን በኋላ
እንዳይፀፅታቹ...💙🙏

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


እራስን ፣ መግዛት...🤔

ራስን መግዛት ማለት ለራሳችን የውስጥ ፍላጎት ራሳችንን አሳልፎ አለመስጠት ማለት ነው። ለምሳሌ ራስን መግዛት ማለት ስሜት የሚቀሰቅሱ ነገሮች መሀል ሆነህ ውስጥን ዝም ማስባል ማለት ነው። እራስን መግዛት የሰይጣን ባርያ ከመሆን ያድናል። ሰይጣን ደግሞ እኛ ሰው ላይ እንድናደርጋቸው ሚፈልጋቸው ነገሮች አሉ...ለምሳሌ:- መፍረድ ፣ ለስሜት መገዛት ፣ ቅናት ፣ ክፋት የመሳሰሉት ናቸው እነዚህ ነገሮች እራስህን ካልገዛህ አንተነትህ ላይ ይሰለጥናሉ ሰልጥነውም ሌላ አካል እንድትጎዳ ያደርጉሀል እራስህን ስትገዛ ግን...ሁሌም ነገሮችን በመልካምም በጥሩም ጎን ታያለህ ፣ ከመፍረድ ለምን እንደዚህ ሆነ ብለህ ባለቤቱን ትጠይቃለህ ፤ ስሜትን ትተህ አብራህ ያለችውን ልጅ ስለ ነገ ታሳስባታለህ...እና ምን ልላቹ ነው ራሳቹን መግዛት የመሰለ ምንም የለም... እናንተ እራሳቹን ስትገዙ ለሰው አእምሮ ትጨነቃላቹ...ስለዚህ እራሳችንን ለመግዛት እንሞክር...🙏

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ሴት መሆን ቀላል እንዳይመስላቹ...🥹🤝

ለወንድምሽ ቁርስ ፣ የቤቱን ስራ ሰርተሽ ጠብቂኝ እየተባለች በትምህርቷ አሪፍ ውጤት ማጣት It's not easy.🙅‍♂

ሁሉም ነገር ይደርሳል እስኪ እንደ ሴት አርፈሽ ተቀመጪ። እሚያስደስታትን ነገር አለማድረግ It's not easy.🙅‍♂

በገዛ ሰውነቷ ያንተን ልጅ መያዝ It's not easy.🙅‍♂

በየወሩ የወር ግዴታዋ ላይ የምታየው ህመም It's not easy.🙅‍♂

እቤት ስትለፋ ውላ ከእንደገና ቆንጆ ሆኖ መውጣት It's not easy.🙅‍♂

ሳታገቢ እድሜሽ ገፋ እየተባለች የማህበረሰቡን ወሬ ጫና መቋቋም It's not easy.🙅‍♂

ወንድ መሆንም ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ስለ ነገ ማሰብ መጨነቅ ስራ ማጣት ጓደኛ ግን እንደ ስምህ ወንድ ሁሉን መቻል አለብህ...💪

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬

989 0 12 3 39

እግዚአብሔር አለ ምትፈተኑት በምክንያትነት ነው ሲክሳቹ ሲያደርግላቹ ደግሞ ከፈተናቹ በላይ ነው ነገር ግን በዛ ሁሉ መሀል እግዚአብሔር ካንተ ታማኝነትህን ይፈልጋል...ትእግስት ስራህን ጥረትህን ይፈልጋል...በሚገርማቹ ነገር እግዚአብሔር የሰጣቹትን ነገር ብቻ እንደሚሰጣቹ ታውቃላቹ ይህ ማለት የሆነ ነገር ለሰው ስትረዳ ነው ያንን እጥፍ አድርጎ ሚሰጠው...ምንም ባረዳስ ካልከኝ እግዚአብሔር ቀላሉን ነገር አድርጎልሀል ለሰው ጆሮ ሰጥተህ ችግሩን ስማው የሱ ህመም ህመምህ ይሁን የዛኔ እግዚአብሔር አንተን በሚደግፉ ሰዎች ይከብሀል...አንዳንድ ጊዜ ለኛ ቀላል የሆነ መደመጥ ፣ መታቀፍ ፣ መወደድ በሰዎች ዘንድ ደግሞ ትልቅ value አለው...ያለበት ችግር ትልቅ እንደሆነ አውቀሀል ነገር ግን እግዚአብሔር አለ ይስተካከላል ሁሉም ሚሆነው በምክንያት ነው ስትለው...ለዛ ሰው ትንሽም ቢሆን ተስፋ ሰተሀል....! ስለዚህ ሲጪ እጆች ከሌሏቹ መልካም ነገርን የሚናገሩ አንደበት ይኑራቹ...🥹❤️‍🩹

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


እግዚአብሔር ካልገባበት ጥረትህ አሸዋ ላይ እንደቆመ ቤት ነው ቤቱን ሰርተሀል ግን በትኝሽ ንፋስ ይፈርሳል።

ዮሀንስ...✍🏻🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


የጊዜ ጉዳይ እንጂ በዳይም የእጁን ተበዳይም መካሱ አይቀርም...! ለሁሉም ጊዜ አለው...!


🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ሰውነቴን የሆነ ነገር የተጫነ መስሎኝ ስነቃ ዮሴፍ ቁሞ እያየኝ ነበር ምንድንነው ማነው የከፈተልህ በሩን እንዴ ክፍት እኮ ነበር ደሞ ቆንጅዬ ነሽ ብሎ መጠጋት ሲጀምር እየሸሸው ገፍጥሬ ላመልት ብትርምአልቻልኩም ቀና ስል ካሌብ አለ ወደ ጎን ደሞ ሮቤል ቁሞ እየሳቀ ነው እባካቹን ተዉኝ እባካችሁን

ብዙ ጊዜ በአይኔ ብቻ እያየው ተመኝቼ ሻለው ሃሃሃ እኔስ ብትል ስንት ዓመት ተንከባክቤ ይሄን ልጅ ነው ማገባው ብላ ጠፋች እናንተ እኮ ሳታገኙዋት ነው እኔ አለው አ ለስሙ ፍቅረኛ ተብዬ አንድ ቀን ገላዋን ያልቀመስኩ

እባክህ ሮቤል ምንም ቢሆን እኮ ይቅር ብዬሃለው አ ተወኝ እሱ እኮ ቀልድ ነበር ሃሃሃ

ደንግጬ ጩኬ ተነሳው ዮሴፍ ደንግጦ መቶ በሩን ሊከፍት ሲል ዝግ ማያ ማያ ደና ነሽ

ላብ በላብ ሁኘ እንደ ደነገጥኩ ከፈትኩለት ምንሁነሽ ነው

መጥፎ ሕልም አይቼ አትጨነኪ ሕልም እኮ ነው እናቴ ደሞ እናቴ እንዲ ትለኝ ነበር ከመጥፎ ሕልም በዋላ ደስ ሚል ሂወት ይመጣል...

አይቼው ግን እኮ እናትህ ከሞተች ቆይታለች አው ልጅ እያለው ስቃዥ ነው እንዲ ምትለኝ

ልወጣ ስል ነቃሽ ከፈለግሽ አብረን እንዋል ልብስ ቀይሪ ሳሎን ጠብቅሻለው

እሺ ብዬ ሻወር ወስጄ ጥቁር ከሚስ ከረጅም ቡኒ ካፖርት ከነጭ ጫማ ልብሼ ቁርስ በልተን ሥራ ሚፈርመው ነገር ፈርሞ ቀኑን ሙሉ ሲያዝናናኝ አንዴ ሲኒማ አንዴ ጣፋጭ ምግብ ሚሰራበት ጎዳና ሚባል ቦት ሲወስደኝ ሳናስበው መሸ

በህይወቴ በጣም ደስ ሚል ቀን ያሳለፍኩት ዛሬ ነው አመሰግናለው አለኝ

ከዚ በፊትስ

እሱ እንኳን ባላወራው ደስ ይለኛል አለኝ

እሺ ደስ ባለህ ሰዓት ማወራት ስትፈልግ ቅርብህ ነኝ አለው አልኩ

ፈገግ ብሎ አመሰግናለው አለኝ

እረ አይባልም

እሺ

****

በጠዋት ተነስቼ በመስኮት ምትገባውን ምትሽኮረመም ፀሐይ እያየው ሳምንቱን ሙሉ ዮሴፍ እኔን ለማዝናናት ያደረገውን የወሰደኝ ቦታ ያሳየኝ መልካምነትን እያሰብኩ ፈገግ ስል በር ተንኳኳ አቤት ግባ አልኩኝ ኦኦ እንዴ አልተዘጋጀሽም እንዴ ሰዓቱ እኮ ገና ነው ቢሆንም ቀድመን እንገኝ ብዬ እኮ ነው

ከኔ በላይ ወንድሜን ለማየት ጓጉቷል ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ስለ እሱ እንዳወራለት ይጠይቀኛል እኔም ብለህኝ ነው ብዬ ምን አይነት መልካም ልጅ እንደሆነ ስነግረው አንድ ቀን አንቺ የምትየው አይነት ልጅ ከዚ በፊት አቀዋለው ልጁ ከኔ በ5 ዓመት ቢያንስ ነው ሲለኝ ምን አልባት እሱ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ብዬው ነበር እና ከኔ በላይ ሊያየው በጣም ጓጉቷል ዛሬም በጥዋት ካሌድን ብሎ አጣድፎ ከቤት አሶጥቶ አየር መንገድ በጊዜ ደርሰን ሁለት ሰዓት ሙሉ ጠበቅን ልክ ወንድሜን ሳየው እና ሳቅፈው ምን አይነት አጋጣሚ ነው ብሎ ወንድሜ ከዮሴፍ ጋር ተቃቅፈው መላቀስ ጀመሩ አላፊ አግዳሚ ሰው እኛ ላይ ሲሆን አይኑ በሉ ቤት ትጨርሳላቹ ብዬ ቤት ሄድን ልክ ከረጅም ጊዜ በዋላ እንደተገናኙ ፍቅረኛ ለረጅም ሰዓት አፍ ለአፍ ገጥመው አወርተው ሲያበቁ ወንድሜ ጥሩ ሰው ገጠመሽ አቃለው ወንድሜ አንተን እንዴት ጓጉቶ ሲጠብቅህ እንደነበር እኮ ባይገርምሽ በህይወቴ የማረሳው ትልቅ ውለታ ነው የዋለልኝ ሲል እረ ተው እንጂ እንዲ አትበል

ወንድሜ እና ዮሴፍ የልብ ጓደኛ እንደነበሩ እና ዮሴፍ ሲሰደድ እንደ ተለያዩ ሲነግሩኝ ያኔ ዮሴፍን ደፍሬ ባወራው ኑሮ ወይ እሱ ደፍሮ ቢያውራኝ ዛሬ ሳይሆን ያኔ ነበር ምንገናኘው ከወንድሜ ጋር እያልኩ ባላወራናቸው ስሜቶች ውስጥ እንዴት እንደተሰቃየን እያሰብኩ ሂወት ያልተወሩ ስሜቶችን ይዛ ምታሰቃይ ህመም ነች ከዛ አልፎ ደሞ ደስታ ነች ልክ እንደ ሕልም ቅዥት.....

ሶስት ዓመት አለፈ ከዮሴፍ ጋር እየኖርኩ ግን እስካሁን ምንም አይነት ይሄ ነው ማይባል ፍቅር ግኑኝነት ውስጥ አይደለንም እሱም ዝም እኔም ዝም
አንድ ቀን ማያ አለኝ

አቤት አልኩ የሆነ ነገር ልነግርሽ ነው

ምን ዛሬ ማታ እራት ላይ

እሺ ብዬ ስሽቀረቀር ዋልኩ


ማታ እራት እየበላን ካሁን አሁን ታገብኛለሽ አለኝ ስል

ማያ ካሁን በዋላ አንድ ላይ መኖር አንችልም

ለምን

ላገባ ነው

የምር

አው ልነግርሽ ያለቻልኩት እወነት መሆኑን ላጣራ ብዬ ነው ይቅርታ

ስሜቶቼን ሳላወራ ይሄው እድሜ 20 መጨረሻ ገባ እጣዬ ይመስል በወንድ አልታደልኩም

እሺ ቤት ፈልጌ ወጣለው ሚያገባትን ሴት አሳየኝ ስለው የሜላትን ፎቶ አሳየኝ

ራስህን ሀብትህን ጠብቅ ምንም አልልህም

ቻዎ ብዬ ጥዬ ሄድኩ

ያልተወሩ ስሜቶቼን ይዤ ከወንድ ዘር ሸሽቼ......



ተፈፀመ ::


Nuhamin (Nami)


🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_Kalat💭
📣@Kurach_Kalat💬

Показано 20 последних публикаций.