ZENA LIVERPOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.
➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.
➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.
➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik

| ❷⓪❷➎| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ግብ ካስቆጠሩ ቡድኖች ውስጥ ክለባችን ሊቨርፑል በሲዝኑ 50 ግቦችን በማስቆጠር በቀዳሚነት መቀመጥ ችሏል። 🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🔴 ሊቨርፑል ጂሚ ባይኖ ጊተንስን ለመከታተል ስካውቶቹን ብዙ ጊዜ ልኳል። ይህንን የ20 አመት እንግሊዛዊ ግራ ክንፍ አጥቂ ከዶርትመንድ ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው።

ተጫዋቹ በዚህ አመት ባደረጋቸው 18 ጨዋታዎች 10 የግብ ተሳትፎዎችን ማድረግ ችሏል !

[Fabrizio Romano] 🥇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | አርን ስሎት ስለ ሃርቬይ ኤልየት ፦

"በአብዛኛው ቃለ - መጠይቅ ጊዜ ብዙ ሰአቱን ስለ ዳርዊን ኑኔዝ ነው የሚወራው እና ስለእሱ ነገር ሁሌም አው እላለሁ ነገርግን ስለ ሃርቬይ ኤልየት መርሳት የለባችሁም ፤ እሱ ሁል ጊዜም ቢሆን ለምናስቆጥረው ጎል ትልቅ ሚና አለው።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


የአርን ስሎቱ ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን በፕርሚየር ሊጉ ፦

◉ ብዙ ነጥቦችን የሰበሰበ [ 50 ]
◉ ብቡ ጎሎችን ያስቆጠረ [ 50 ]
◉ ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፈ [ 15 ]
◉ ትንሽ ጨዋታዎችን የተሸነፈ [ 1 ]
◉ ብዙ ክሊንሺት ያለው [ 9 ]
◉ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ - ሞ ሳላህ [ 18 ]
◉ የሊጉ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ - ሞ ሳላህ [ 13 ]

የስሎቱን ሊቨርፑል እንዴት አያችሁት !?👇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | ሞ ሳላህ ከአራት አመት በፊት ፦

"ጥያቄ ብትጠይቀኝ እኔ እስከ እግርኳስ ህይወቴ መጨረሻ ድረስ በሊቨርፑል ቤት መቆየት እፈልጋለሁ።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


እንደምን አደራቹ ሊቨርፑላዊያን

መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስላሳለፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እሰከምንገናኝ ድረስ መልካም አዳር ! ❤️‍🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ክለባችን ሊቨርፑል በቀጣይ በሊጉ የሚያደርጋቸው አምስት ጨዋታዎች ፦

◉ ኢፕስዊች ( H )
◉ በርንማውዝ ( A )
◉ ኤቨርተን ( A )
◉ ወልቭስ ( H )
◉ ማን ሲቲ ( A )

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

3k 0 5 4 111

| #NEXT_𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 | 🍿

7ኛ ዙር የአውሮፓ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ! 🇪🇺

      🔴ሊቨርፑል ከ ሊል⚪️
 📆|| ዕለተ ማክሰኞ
 ⏰|| ከምሽቱ 5:00
 🏟|| አንፊልድ ሮድ ስታድየም
📺 || በቀጥታ በዜና ሊቨርፑል ቻናል

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club


HUNGARY MACHINE 🇭🇺🌋

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ከ5 አመታት በፊት !🔙 🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

3.6k 0 0 24 138

መንሱር አብዱልቀኒ ስለ ዳርዊን ኑኔዝ -: ዳርዊንን ልተቸውም ልታሞግሰውም የማትችለው ተጨዋች ነው ፡፡

በ መንሱር ሀሳብ ትስማማላችሁ ?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

4.2k 0 5 20 404

በዚ ሲዝን በፒሪሚየር ሊጉ እንደ ሊቨርፑል ትንሽ ጎል ያስተናገደ ቡድን የለም ፡፡ (20)

Our walls🦾

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | ሀርቪይ ኤሊዮት ስለ ወደፊት እጣፈንታዉ :-

''ሊቨርፑል የኔ ቡድን ነው ! ለቦታዬ መታገል ፣ በቡድኑ ዉስጥ ላለኝ ቦታ መታገል እፈልጋለሁ።''

''ያንን ስኬት ለማሳካት ጥረቱን ፣ ጠንክሮ መስራትን እና ፍላጎትን ማድረግ በእኔ ላይ ነው። ተስፋ አልቆርጥም ! 👏❤️''

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

4k 0 0 1 112

Репост из: ዜና ሊቨርፑል Troll
የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ😍

3.8k 0 45 38 183

PSG የሊቨርፑሉን ሞሳላህን በክረምት ዝወውር መስኮት ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት ያረጋል ፡፡

ምንጭ - L'EQUIPE

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


አልአህሊ የሞሳላህን ቀልብ ለመሳብ በ 2 አመት 65 ሚሊየን ደሞዝ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል ፡፡

ምንጭ - ዴይሊ ሜል

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


Fede needs more time ✊❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

4k 0 0 2 169

አሊሰን ቤከር በትናንትናው ጨዋታ 7 ኳሶችን ማዳን ችሏል ! 🧤👏

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

4k 0 1 1 189

🗣 | ሀርቪይ ኤሊዮት :-

''ሁሉም ሰዉ ለሌላው በጣም ብዙ ፍቅር አለዉ። እኛ ቡድን አይደለንም ፤ ቤተሰብ ነን ! 🔥❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

4k 0 1 1 199
Показано 20 последних публикаций.