Guys ምን ሆናቹ ነው ይሄን ያህል እኮ ከቻምፒየንስ ሊግ አይደለም የወጣነው አዎ ያናድዳል መውደቃችን ግን ለራሳችን ነው ጥቅሙ!
ባለፉት አመታት ሊቨርፑል አምና ትዝ ካላቹ ሁሉን ካልበላን ኳድሪፕል ኳድሪፕል ብለን ነበረ በ1 ዋንጫ ጨረስነው አመቱን! ምክንያቱም ሁሉንም ካልበላው ማለት ተጫዋቾች ላይ ጫና እና ድካም ነው።
2021/22 ትዝ ካላቹ ያ አመት ኳድሪፕል ለማሳካት 180 ደቂቃ ብቻ ነበረ የቀረን ኤፌ እና ካራቦ በልተን ነበረ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ነበረን ፕሪሚየር ሊግ በ1 ነጥብ ብቻ ነበረ የተበለጥነው ያኔ ያንን ቡድን ይዘን Ucl እና Pl ያላሳካነው ምክንያት ውስጥ 1ዱ ድካምም ነበረ አትርሱት!
ብቻ ሆነም ቀረ ብናልፍ አሪፍ ግን ወደቅን እሱ ምርጥ ነው ዘንድሮ Ucl እና Pl ላይ ወጥረን እንድንሄድ ይረዳናል!
አትከፉ ሁሉም ለበጎ ነው
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club