📊 ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 100% የማሸነፍ ሪከርድ ያለው ብቸኛው ቡድን ነው። (5/5) የ አርኔ ስሎት ቡድን በፕሪሚየር ሊጉም አናት ላይ ይገኛል። በ2024/2025 የውድድር ዘመን ካደረጓቸው 19 ጨዋታዎች 17ቱን አሸንፈዋል። 👏
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club