"አል -ነጃሺ” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ባልደርቦች ተከታዮች ከደረሰባቸው ጭቆናና በደል ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ በክብር ተቀብለው ያስተናገዱትን የፍትሕ፣ የርህራሄ፣ አሳልፌ አልሰጥም ባይነት እና ከክፉ መጠበቅን ተምሳሌት እንዲሁም የኢትዮጵያን የእንግዳ የተቀባይነት ምሳሌ የሆኑትን ንጉስ ነጃሺን ለማክበር “አል-ነጃሺ” ብሎ በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን እንዲጠቀሙ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው! ጁምዓ ሙባረክ!
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
#IFB #LIBproduct #AnbesaBank #KeyToSuccess #Savingaccount