አንገር ጉትን‼
ምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉትን ከተማ አስተዳደር አንድ ህዝቡን ሲያማርር የነበረ የኦሮሞ ሚሊሻ ወንድም ባልታወቁ ሀይሎች ከምሃል ከተማ መወሰዱን ተከትሎ ቤት ለቤት ፍተሻ እስርና እንግልት በኦሮሚያ ልዩ የይል በመከላከያና በኦሮማያ ሚኒሾች ጥምረት አማራውን ከትናንት ጀምሮ አጠናክረው ቀጥለዋል።